አዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት
Addis Ababa Media Council.
/
በአርሲ የኦርቶዶክሳዊያንን እና በጎንደር የሕጻናትን አጥብቀን እናወግዛለን !!!
---
ጥቅምት 11፣ 2019
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክርቤት
Addis Ababa Media Council
---
አዳነች አበቤ ለሁለተኛ ገዜ በከንቲባነት በአገዛዙ መሾማቸውን በጥብቅ እናወግዛለን!!!
---
መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም
በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የፍንዳታ ድምፆች እየተሰሙ መሆኑ ተሰምቷል።ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ ሰው ከሚበዛባቸው ቦታዎች እንድትርቁ እና ከአስፈላጊ ያልሆነ እንቅስቃሴ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን!!!
🤖 Made with AI
🚨 አዲስ አበባን እናድን!
ቤቶች እየፈረሱ፣ ሰፈሮች እየፈረሱ፣ ቤተሰቦች እየተፈናቀሉ ዝም ብለን መመልከት አይበቃም።
🤝 ተጋግዘን፣ ተባብረን፣ ከተማችንን በሰላማዊ መንገድ እንጠብቅ።
አዲስ አበባ የእኛ ከተማ ናት!!!
አዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት
Addis Ababa Mefia Council
---
የመርካቶ እሳት ቃጠሎ የኦህዴድ "የህዝብ ነቀላ" ዘመቻ አካል ነው !!!
---
ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ ም



