Viewers all over the 🌎 Accept the son of most high God Jesus Christ as ur lord and saviour , repent Jesus is near tomorrow is not promised !📢📢
33
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
24: ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም።Matthew 4 KJV
24: And his fame went throughout all Syria
2
107
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
23: ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።
Matthew 4 KJV - ማቴዎስ
23: And Jesus went about all Galilee,
2
74
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
21: ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም።
1
50
Still i am walk with the son of most high God Jesus christ via his grace thank you holy spirit !
1
44
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
14-16: በነቢዩም በኢሳይያስ፦
“የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥
በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤
በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥
በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው፡”
2
49
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
10: ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ “ሂድ፥ አንተ ሰይጣን
‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡’
ተብሎ ተጽፎአልና፡” አለው።
Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
8: ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦Matthew 4 አማ - ማቴዎስ
9: “ወድቀህ ብትሰግድልኝ፡ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ፡” አለው።
43


