Pinned Tweet
may you have a profuse diarrhea and dysentery @realDonaldTrump @PeteHegseth @ZelenskyyUa @GovernmentRF @KremlinRussia_E
2
884
A message from @marcmarquez93 🚨
BREAKING NEWS: This will be Marc Marquez's LAST RACE IN #MotoGP
#ValenciaGP 🏁
Can't wait for the Tuesday 850 cc tests... It might be the most revealing test for the new format and we will see if Ducati's advantage will be overturned with the new bikes...
Yamaha & Honda have the best chance to make competitive bikes
22
Insane shithousery😭😭😭
🚨 BREAKING | Michele Pirro ha appena trovato la soluzione per i bruciori di stomaco che la giornata odierna porterà.
#MotoGP
27
It's not late @ChelseaFC
3
68
Lmfaoooooo, what am I reading😭😭
Alex Marquez has taken on his role as bodyguard for his brother. 🤝
#MotoGP | #PortugueseGP | Live on TNT Sports and HBO Max
Solo lui può far piangere i marquezsexuals
🚨 PRESS | Di Giannantonio
"Chiedo scusa alla Squadra, ho commesso molti errori durante la gara. Quando ho passato Marc non sono stato in grado di tenere la linea, poi quando avevo Alex dietro ho consumato troppo la gomma."
💭 Come dico da inizio anno, sbaglia sempre le "tempistiche" in gara.
#MotoGP
Ivan retweeted
Niggas racial abusing another nigga
በቆዳ ቀለም ላይ የተመሠረተ አድልዎ መወገድ አለበት፤ ሁሉም አካላት ኃላፊነታቸውን ይወጡ!
በባህርዳር ስቴዲየም ጋቶች በቆዳው ቀለምና በማንነቱ ምክንያት የደረሰበት የዘረኝነት ስድብ አሳፋሪ ነው። ከዚህ ቀደምም በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ሜዳዎች በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት ተመሳሳይ የዘረኝነት ስድብና አድልዎ የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያንና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ተጫዋቾች ነበሩ። ይህ ችግር የአንድ ተጫዋች ወይም የአንድ ጨዋታ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በማኅበረሰባችን ውስጥ በቁም ነገር ሊታይ የሚገባ የአድልዎና የክብር ጉዳይ ነው።
ጋቶች ስለ ክስተቱ እንዲህ ብሏል፦
"እኔ በእግርኳስ ህይወቴ ብዙ ስድቦችን ስሰደብ ኖሪያለው ችግር የለብኝም የሀገሬን ባንድራ ይዤ እየተጫወትኩ እንደ ባዕድ ሠው ሜዳ ውስጥ በቆዳዬና ማንነቴ ላይ ያተኮረ ስድብ ስሰደብ ግን ይሰማኛል፣ምንድነው ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እንዴ? ነው ያልኩት"
አባቶቻችን ለጥቁር ህዝቦች ነፃነትና ክብር የከፈሉትን ዋጋ እያስታወስን፣ ዛሬ የራሳችንን ዜጋ በቆዳው ቀለም መለየትና ማዋረድ ከታሪካችንና ከሰብዓዊ እሴቶቻችን ጋር የሚጋጭ ነው።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ የስፖርት ተቋማት፣ ክለቦች፣ ደጋፊዎች፣ መገናኛ ብዙኃን፣ የትምህርት ተቋማትና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ በጋራ መንቀሳቀስ አለባቸው። የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ፣ ግልጽ የፀረ-አድልዎ ደንቦች፣ ተገቢ የተጠያቂነት ሥርዓትና ለተጎጂዎች የሚሰጥ ድጋፍ ሊጠናከሩ ይገባል።
ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ባህሎች፣ ሃይማኖቶችና የቆዳ ቀለሞች ሀገር ናት። ልዩነታችን የአንድነታችን መሠረት እንጂ የመከፋፈል ምክንያት ሊሆን አይገባም።
የቆዳ ቀለም የሰውን ክብር፣ ማንነትና ኢትዮጵያዊነት አይወስንም። በቆዳ ቀለም ላይ የተመሠረተ አድልዎን ማውገዝ ብቻ በቂ አይደለም፤ ከሥሩ ለማጥፋት ተግባራዊ እርምጃ ያስፈልጋል።
Lmaoooooo
11
447
These people are still using ዽ instead of ጵ... I swear, Brehanu is not wrong for failing these niggas
2
3
526
































