Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema) header
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema) profile picture

የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ይፋዊ የትዊተር ገጽ Official Twitter Account of #Ethiopia|n Citizens for Social Justice (#Ezema) Telegram 👉🏾 https://xitter.gq/t.co/5UPIvQnquL

Ethiopia
Joined May 2019
Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)Photo by Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ETHZema)
የሰላማዊ ዜጎች ግድያን በወቅታዊ ጉዳይ መሸፈን የሞራል ውድቀት ነው!! facebook.com/share/1DWiqETRR… #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
12
14
1
34
5,731
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ 2019 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን እያካሔደ ይገኛል።
9
4
1
25
2,459
በዚህ ስብሰባ የፓርቲውን የመጀመርያ ሩብ ዓመት ዕቅድን ገምግሞ ውሳኔ ያሣለፈ ሲሆን በመቀጠልም የፓርቲው የዐምስት ዓመት ስትራቴጂክ ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia
1
2
114
የመልካም ምኞት መግለጫ!! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
14
17
1
75
6,881
Baga Ayyaana Irreecha Bara 2019 Geessan! እንኳን ለ 2019 ዓ.ም. የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ኢሬቻ #Irreechaa
1
2
13
1,041
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ( #ኢዜማ ) በመጪዎቹ 5 ዓመታት በሕዝብ ተወካዮች፣ ክልል እና ከተማ መስተዳደር ሕዝብን ወክለው ወደ ም/ቤት የሚገቡ አባላቱ፤ የተቀበሉትን ኃላፊነት በአግባቡ ይወጡ ዘንድ የሚረዷቸውን ሥልጠናዎችን እየሠጠ ይገኛል።
3
6
2,659
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አዲስ_ዓመት
3
2
13
1,181
የኢዜማ ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ የአዲስ ዓመት መልዕክት #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አዲስ_ዓመት
3
3
10
1,352
የኢዜማ መሪ ኢዮብ መሳፍንት የአዲስ ዓመት መልዕክት #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አዲስ_ዓመት
3
4
1
16
1,885
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia
3
1
2
879
በ #ኢዜማ ዕይታ፤ «ያለን አንድ ሀገር ነው፤ በዚህ ሀገር ውሰጥ የሚኖር ሕዝብ አንድ ሕዝብ ነው» ይኽ ማለት ይህ ሕዝብ አንድ ቋንቋ፣ አንድ እምነት እና አንድ ባህል ብቻ ያለው ሕዝብ ነው ማለት አይደለም። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia
4
7
12
1,175
እየተካሔደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ፤ በተለዩት አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ከተደረገው ምደባ ጋር በተያያዘ የነበረውን ቅሬታ እንዲሁም እንዴት ተፈታ የሚለውን አስመልክቶ የፓርቲያችን ተወካይ ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ youtu.be/z8ezXkhL7mk?si=P41o…
4
1
1,532
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አመራሮች እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ለመወያያነት የቀረቡ አጀንዳዎችን ፓርቲው ለሃገራዊ ምክክር ካዘጋጃቸው አጀንዳዎች አንፃር ፈተሹ።
8
7
1
22
3,082
የውይይቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ምክትል ሊ/መንበር ማዕረጉ ግርማ ሀገራዊ ምክክር የኢዜማ ጉዳይ ብቻ እስኪመስል የተከታተልነው ዓበይት ጉዳይ መሆኑን ገልፀው፤
1
1
4
219
በጉባኤውም ፓርቲውን ወክለው የሚሣተፉ አመራሮች ምን ያህል እንደተዘጋጀንበት እንደሚያሣዩ ጥርጥር የለኝም ሲሉ ገልፀዋል፤ መድረኩን የፓርቲው ም/መሪ ንጋቱ ወልዴ መርተውታል። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia
1
3
119