#ደስ የሚያሰኝ መረጃ 🙏
ዛሬ 3 የብልጽግና ድሮኖች ወድቀዋል የሚል መረጃ እየተሰማ ነው። ከእነዚህ አንዷ በቶንሳ፣ በአፋር አካባቢ ወድቃለች ተብሏል። ሁለቱ ደግሞ ከባህር ዳር አቅጣጫ ተነስተው ሲመጡ በመንገድ ላይ ወድቀዋል የሚል መረጃ አለ።
45
@@@ retweeted
#ሰበር_ዜና
መሰከረም 10/01/2018 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና) የተሰጠ መግለጫ*
ኢትዮጵያ በብልጽግና ግለሰባዊ አምባገነናዊ ዘረ-ፈጅ አገዛዝ እጅ ከወደቀችበት ጊዜ ጀምሮ ዋነኛ መገለጫዋ፡ ጦርነት፣ የዘር ፍጅትና እልቂት እንዲሁም ፍፁም ድህነት ሆነዋል። ሀገሪቱ ሕግና ሥርዓት የፈረሰባት፣ ሚሊየኖች የከፋ ድህነት ውስጥ የወደቁባትና የተፈናቀሉባት፣ ለዜጎቿ የሚሆን ተስፋ የጠፋባት፣ ልዩ ልዩ መንግሥታዊ ሀገር አጥፊ ጦርነቶች የሚታወጁባት፣ አምባገነናዊ አገዛዝ የተጫነባት እና እንደሀገር ከወደቀ ሀገረ-መንግስትነት አልፋ የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባት እንዲሁም በቀጠናውና በዓለም አቀፍ ደረጃም በፖለቲካዊ፣ በኢኮኖሚዊ እና በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ወደጠርዝ የተገፋችና ተሰሚነቷን ያጣች ሀገር ሆናለች።
አገዛዙ በተዛባ ትርክትና በፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ መዋቅር ላይ የቆመ፣ ከምክንያትና ከእውነት፣ ከእኩልነትና ከሕዝቦች አሳታፊነት፣ ከፍትሕና ከነጻነት፣ ከሕዝብ ክብርና ከሀገር ሉዓላዊነት ጋር የተጣላ ሰላማዊና ገንቢ መንገዶችን የማይከተል ስለሆነ ሀገሪቱንና ሕዝቦቿን እየበላ ያለውን ጦርነት የመግታት፣ ዘላቂ ሰላም የማምጣት፣ የዜጎችን መብትና ነጻነት የማረጋገጥ፣ ሕግና ሥርዓትን የማስፈን፣ የሕዝቦችን መከራና ሰቆቃ እንዲሁም ድህነትንና ኋላቀርነትን የማስቆም ፍላጎትና አቅም የለውም። ይህ አምባገነናዊ ዘረ-ፈጅ አገዛዝ እኩይ ዓላማውን ለማሳካት ለውጭ ኃይላት ቅጥረኛ በመሆን የሕዝቦችን ጥቅም በመሸጥ ሀገሪቱን ተላላኪና ጥገኛ ሀገር አድርጓት ይገኛል።
በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሕልውና የሚገደን ሕዝባዊ ኃይሎች ይሄንን አገዛዝ በመገርሰስ የሁሉንም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሕልውና የማስከበርና አዲስ ምዕራፍ የመክፈት ታሪካዊ ኃላፊነት ወድቆብናል። የሕዝባዊ ኃይሎች ታሪካዊ ተልዕኮና የመጀመሪያ ግብም የታወጀብንን የከፋ ጦርነት በጋራ በመከላከል፣ የሕዝቦቻችን ሕልውናና የሀገሪቱን ደኅንነት አደጋ ውስጥ የከተተውን የብልጽግና ግለሰባዊ አምባገነናዊ ሥርዓት በማስወገድ በሽግግር ቻርተር የሚመራ አካታች የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት በማድረግ የሁሉም ኢትዮጵያዊያንን ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲረጋገጡ የሚያስችል አዲስ የሽግግር ምዕራፍ እንዲከፈት ማድረግ ነው።
ከአገዛዙ ውድቀት በኋላ የሚከፈተው የሽግግር ምዕራፍ ዋና ዓላማም፦
1. የሕዝቦችን ሕልውናና የሀገርን ደኅንነት መታደግ፣ ሁሉንም ጦርነቶች ማስቆም፣ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ማረጋገጥ፣ ሰላምና ፀጥታን ማስጠበቅ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስን ማረጋጋት፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት ማሻሻልና የሀገሪቱን ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ቁመና ማስተካከል፤
2. ለሀገሪቱ ሰላምና ለሕዝቦች ቀጣይ ሕልውና ሲባል ሀቀኛ፣ ታማኝ፣ ሁሉንም ያካተተና ያሳተፈ ሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ውይይት (Constitutional Dialogue) በማድረግ ወሳኝ ሕዝባዊና ሀገራዊ ጥያቄዎችን በሕዝቦች ቀጥተኛ ተሳትፎ መመለስ ይሆናል።
በመሆኑም የብልጽግናን ግለሰባዊ አምባገነናዊ ዘረ-ፈጅ አገዛዝን ለማስወገድ፣ የሕዝቦቻችንን ሕልውናና ደኅንነት ለማረጋገጥ፣ አካታች የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት ለማድረግ ሕዝባዊ ድርጅታዊ አቅሞቻችንን አስተባብረን አዲስ ዴሞክራሲያዊ የሽግግር ምዕራፍ ለመክፈት እና በመካከላችን ያሉ ልዩነቶችን በሕዝቦቻችን ነጻ ፍላጎት፣ በመርህና በሕጋዊ ሥርዓት ተመስርቶ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በመስማማት ከታች ሥማችን የተዘረዘረው ሕዝባዊ ኃይሎች ማለትም፦
1. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)
2. የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ)
3. ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)
4. የኦጋዴን ሕዝብ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)
5. የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ)
6. የቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ቤህነን)
7. የጉምዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን
I'm truly amazed. These traitors commit barbaric atrocities against civilians, yet they continue to speak so boldly in the media. Their words reveal just how cruel and inhumane they are. Victory to the people of Tigray and Amhara.
When the legendary artist Tedy Afro released his music, it had a powerful impact on many people. Around the same time, the Oromo Prosperity Party government also released a song,
1
5
164
ተመልከቱ የወልቃይት ኣጀን
የወልቃይት ሰልፍ ላይ ይዘውት የወጡት መፎክር!!😂
ወልቃይት የአማራም የትግራይም ሳይሆን የኦሕዴድ ነው" የምላችሁ በምክንያት ነው።
ተለያይተናል!!
ትግራይና አማራ ፍቅራቸው ይለምልም ።
1
79
To All community members and supports:
Tigray community Atlanta will celebrate the new year and our anniversary in 10th January at 7:00pm at Tigray community center please Attend and share this with friends and family.
63
#Ethiopia warns US America 😅
U.S. Embassy Addis Ababa issues update.
@USEmbassyAddis
36
እዚ ትሪኢዎ ዘለኩም ሓገዝ ናብ ህዝቢ ትግራይ ዝተዋፀአን ዝተአከበን እዩ ነይሩ ።
ናብ ህዝቢ ትግራይ ከይበፅሕ ብናይታ ኢ/ያ ትባሃል ብኦሮሚ ብሔር ትምራሕ መከላከያ ትእዛዝ ኣብ ኮምበልቻ ኣቃፅሎሞ ኣለዉ።
1
59
@@@ retweeted
Ethiopia Criminalizes Fundraising for Starving Tigray IDPs
#Ethiopian Disaster Risk Mgmt Commission Commissioner Shiferaw T/Mariam labeled grassroots social‑media fundraising efforts for starving #Tigray IDPs as ‘illegal,’ warning that those involved will be ‘criminally liable.’
@@@ retweeted
እዛ ጓልና ግን ከየድነቅዋ ኣይሓልፍን ትብዓታ ዓቢ ሰብ ዘይዛረቦ ልሳናት እያ ተናጊራ እሶም ግን ቆልዓ ስለ ዝኾነት ይስሕቁ ኣለዉ ኤህ።
#ግዚያዊምምሕዳርትግራይ #justicfortigraypeopel
@@@ retweeted
ኤርምያስ ለገሰ ወደ ኢትዮጵያ deport እንዲደረግ ስለመጠየቅ:-
ይህ ግለሰብ በረሀብ እየተቆሉ ያሉ የትግራይ ሰዎች እርዳታ እንዳይደርሳቸው ይደረግ እያለ እየቀሰቀሰ ይገኛል:: ስለዚህ ሰውዬ ብዙ ብለናል ብዙ አውርተናል:: የሚሰራው ለኦህዴድ ብልፅግና ነው:: በዚህ የሚጠራጠር ካለ እሱ ሞኝ ነው:: ኤርምያስ ከዚህ ሁሉ ለምን ወደ ሀገርቤት እንደ አጌና ገብቶ አይሰራም? እዚህ መሃላችን ሆኖ የዚህ አይነት አረመኔያዊ አስተሳሰብ ይዞ መቀጠል የለበትም::
የአሜሪካን መንግስት በDepartment of Homeland Security አማካይነት የጀመረው ፕሮጀክት አለ :: ይህም ባለፉት አምስት አመታት ውስጥና ከዛም በፊት ይኖሩበት ከነበረው ሀገር ወንጀል ፈፅመው የሀሰት ምክንያት በማቅረብ አሜሪካን ሀገር ጥገኝነት የጠየቁና የመኖሪያ ፍቃድ የተሰጣቸው እንዲሁም ዜግነት የተቀበሉ ሰዎችን በሙሉ ወደኃላ በመሄድ እየፈተሸና denatutalize የማድረግ ስራ ጀምሯል:: ኤርምያስ ለገሰ ቅድመ አብይ አህመድ ዋና የኦህዴድ ካድሬ ሆኖ የኢህአዴግ መንግስት ኮሚዮኒኬሽን ሚንስትር ደኤታ የነበረ ሰው ነው:: በተለይ አዲስ አበባ አስተዳዳር ውስጥ ይሰራ በነበረበት ወቅት በምርጫ 97 በግምት 187 ወጣቶች አዲስ አበባ ከተማ በጭካኔ ሲረሸኑ ውሳኔ ሲያስተላለፍ የነበረ ነፍሰ ገዳይ ነው:: እንዲህ ያለ ወንጀለኛ ውስጣችን ይዘን አንዘልቅም:: ይህንን ወንጀል ለDepartment of Homeland Security ሪፖርት በማድረግ ይህ ልቡ በአማራና ትግራይ ጥላቻ የተደፈነን የኦሮሞ ብልፅግና mole መሸኘት ያስፈልጋል::























