EthioTube (@EthioTube) header
EthioTube (@EthioTube) profile picture

Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows,and much more for all things #Ethiopia. Follow us on https://xitter.gq/t.co/sIqKIfV7tI

Ethiopia and United States
Joined April 2009
Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)Photo by EthioTube (@EthioTube)
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ? 🙂 #ChampionsLeague #ManchesterUnited #Roma #Football
198
አንጋፋው ሪፖርተር ጋዜጣ ታገደ ሪፖርተር ጋዜጣ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ። ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11725 #Ethiopia #EthiopianReporter #EthiopianPress #EthiopianMedia #PressFreedom
2
3
286
መድፈኞቹ ሊቨርፑልን በሜዳው በመርታት መሪነቱን ከሲቲ ተረክበዋል ሊቨርፑል 0-1 አርሰናል #PremierLeague #Liverpool #Arsenal
1
1
4
468
የማንችስተር ዩናይትድ የቁልቁለት ጉዞ እንደቀጠለ ነው - 9 ጨዋታ ያለ ድል ቸልሲ 2-0 ማንችስተር ዩናይትድ የዚህ ክለብ ችግር ምን ይሆን? #PremierLeague #ManchesterUnited #Chelsea
1
228
የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ ነው ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11722 #Ethiopia #AbiyAhmed #PMAbiy
1
227
“የሕዝብ መናቅ፣ የሕዝብ አለመከበር፣ የሕዝቡ ፍትሕ ማጣት፣ ባመናቸው ሰዎች መካዱ በጣም ያሳስበኛል” ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11721 #Ethiopia #EthiopianComedy #Ethiopia #MinaleYaregal
1
1
1
427
ህወሓት ጀነራል ጆን መዲድ “ክህደት መጽመዋል” አለ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11720 #Ethiopia #Tigray #TPLF #GeneralYohannis #JohnMedid
1
476
በአርሲ ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 60 ደረሰ - የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11719 #Ethiopia #EOTC #Arsi #Oromia #EthiopianOrthodox
308
በምሥራቅ አርሲ ዞን በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው ተገለጸ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11718 #Ethiopia #EOTC #EthiopianOrthodox #Arsi #Oromia
3
1
2
381
ሱዳን የትግራይ ተዋጊ ኃይሎችን ድሮን ማስታጠቋን አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11717 #Ethiopia #GetachewReda #Tigray #Sudan #TPLF
1
409
ባለቤቱንና የአንድ ዓመት ሕፃን ልጁን በ25 ጥይቶች የገደለው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ ​ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11716 #Ethiopia #FinoteSelam #WestGojjam
353
1ኪሎ ስጋ በ1200 ብር? በቦሌ ክፍለ ከተማ ጥራቱን የጠበቀና በቂ የስጋ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረበ ነው። ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11714?single #Ethiopia #AddisAbaba #Meat
1
574
አሳፋሪው የማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት በቻምፒዮንስ ሊግ ማይክል ካሪክ ይባረሩ ይሆን? #championsleague #manchesterunited
530
የዘንድሮው የሀጅ አጠቃላይ ክፍያ 827 ሺህ ብር ነው ተባለ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11710 #Ethiopia #Hajj
224
የፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ክልል ጦርነቱ መጠናቀቁን ገልጾ የባለአደራ አስተዳደር መመሥረቱን አስታወቀ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11709 #Ethiopia #Tigray
1
293
በግድያ ወንጀል በተጠረጠረው ኢዮብ እንዳለ ላይ ምርመራው ቀጥሏል ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/14uAbCm… #Ethiopia #AddisAbaba #YordanosAmbelu
3
4
3
8,534
በህወሓት ታጥቂዎች ሥር የነበሩት ጀነራል ታደሰ እና አራት ባለሥልጣናት አምልጠው በመከላከያ እጅ ገቡ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11707 #Ethiopia #Tigray #TPLF #TadesseWorede
1
347
በብዙ ድራማ የታጀበው ታላቁ የሊቨርፑል ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ በ114 ክስ ጥፋተኛ በተባለው ሲቲ የበላይነት ተጠናቀቀ ሲቲ ከሊጉ ይባረር ይሆን? #PremierLeague #Liverpool #ManCity
2
577
ጌታቸው ረዳ ከ 19 ወራት ቆይታ በኋላ መቀሌ ገብተዋል ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11698 #Ethiopia #Tigray #Mekelle #GetachewReda
2
501
6 ነጥብ በ6 ጨዋታ ማይክል ካሪክ ለዩናይትድ ትክክለኛ ሰው ናቸው? #PremierLeague #ManchesterUnited #EPL
3
457