Fitse Fekade (@FitseChilada) header
Fitse Fekade (@FitseChilada) profile picture

|Healthcare|Politics|Books|Hiking| FiveGuys|Kitfo|

Joined March 2013
Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)Photo by Fitse Fekade (@FitseChilada)
Please checkout my piece “Deconstructing Unfounded Oromo Elite Narratives: A Response to Asafa Jalata (PhD)” on @zborkena. Enjoy
12
34
5
98
22,045
😂😂😂 @kyisfa
Harris rn killing a baby in his 78th year
1
1
187
😂😂😂
This post is from an account that no longer exists. Learn more
147
ወንድ ልጅ ተደፈረ ቢባል የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቱ: አርቲስቱ: መንግስት ምናምን ተንጋተው የሀዘን: የቁጭት ና የሀገር ባህል መደፈር መግለጫ ባወጡ ነበር:: ግን የተደፈረችው ሴት ነች ስለዚህ ያንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ያልፋል:: አእላፍ ሴቶች ይደፈራሉ and no one will care enough to make a difference. እናሳፍራለን!!
1
1
14
835
To Amhara activists: please please የምትደግፉትን መሪና ድርጅት privately ቢሆንም critical ideological እና policy ጥያቄዎችን ጠይቁ! የምትደግፉትን በሀሳብ አስደግፉት:: እስካሁን ግለሰብንና ድርጅትን መስደብና መከላከል ነው ያየሁት:: አመክንዮ ላይ የተመረኮዘ ድጋፍ አላየሁም: ለምን? መሪዎቹ እራሱ አመክንዮ: policy: ideoloጂያቸውን እንዲያስረዱ ተጠይቀው አያውቁም:: "የአማራን ስቃይ ማስቆም" የሚል ድፍን ፖለቲካ የለም:: "እንዴት ታስቆመዋለህ" "ሞትን ማስቆም ብቻ ነው ወይስ የአማራን ህዝብ ጥያቄዎች ሰንደህ ይዘሀል?" "ምን ምን ናቸው" "እንሱን ለማሳካት የመትወስደው ideological እና policy initiatiቮች አሉ ወይ: if so discuss them in detail” “what is your main difference with the other Fano groups” “what do you mean when you say መዳረሻ አማራ/ኢትዮጵያ" “when you say መዳረሻዬ አማራ do you mean Amhara region, or are you considering Amhara as a political entity all over Ethiopia?””what distinguishes you from the extreme ideology of TPLF/OLF” “ሀገር ምስረታ ነው ወይስ በኢትዮጵያ ማዕቀፍ የመላው አማራን ጥያቄ ማቅረብ ነው? If so what distinguishes you from መዳረሻዬ ኢትዮጵያ" For the other camp: “When you say መዳረሻዬ ኢትዮጵያ: how do you achieve that? Is it plausible to represent Amhara causes in full without compromise while also taking responsibility for all Ethiopians given the uncompromising & seemingly insurmountable divisions along Ethnic lines? Wouldn’t መዳረሻዬ ኢትዮጵያ necessarily demand compromises? So are you willing to compromise on the Amhara causes for the bigger Ethiopia concept?” "What role do you see Amhara playing in the bigger Ethiopia you envision?”
11
7
32
5,097
የአማራ ፖለቲካ የውስጣዊ conversation currenሲው አሉባልታና ግለሰባዊ አምልኮ ወይም ጥላቻ ነው:: በሀሳብና ርዕዮተ አለም ገባ ብሎ አይነጋገርም:: የሰፈር ጢቦ ሁሉ ገብቶ ማማሰል ይችላል: ለምን?አሉባልታ ነዋ: ብሽሽቅ ነዋ: ጠለቅ ያለ ሀሳብ የለማ:: የኦሮሞና የትግይርይ ፖለቲካን ሺህ ግዜ ብትጠላው ውስጠ ፖለቲካው በትንሹም ቢሆን substance አለው:: ይሄኛው ገለባ ነው:: 🤷🏾‍♂️
4
2
8
1,951
የአማራ ፖለቲካን ምክር ሳይሆን መከራ ያስተካክለዋል! ያበጠ ልብ በምክር አይታሽም: መከራ ግን በደንብ ያሸዋል! አሁን ያለው ክፍፍል: ስድብ ልውውጥና ጭቃ መቃባትን ያመጣው ሜዳ ላይ የተገኘው ድል ይቀጥላ: እንዳውም ppን ይጥላል: ታዲያ ካሁኑ ለስልጣን ልዘጋጅ ከሚሉ ምኑም ሳይያዝ ለህዝብ ሳይሆን ለስልጣን ያኮበኮቡ በሆዳቸው የሚያሰሉ አጭር አሳቢ መሪዎች ስላሉ ነው:: መፍትሄው? ምንም:: የሜዳ ሽንፈት: የእርስ በርስ ግድያ: የመሪዎች እስርና ሞት እሩቅ አይደለም:: ያኔ ቂጡን ሲገረፍ ሰብሰብ: ተንፈስ: ይላል:: ህዝብ ህዝብ መሽተት ይጀምራል! ያበጠ ልብ በምክር አይታሽም: መከራ ግን በደንብ ያሸዋል::
2
3
13
1,817
የአማራ ህዝብ የሚያወራለት እንጂ የሚወደው መሪ የለውም! የአማራ ህዝብ ባጋጠመው አሰቃቂ በደል ምክንያት ወደ ትግል ገባ: እንዳለመታደል ሆኖ ሁሌም የአማራን ህዝብ እንደበቅሎ ተጠቅመው ስልጣን መፈናጠጥ የሚፈልጉ ይፈላሉ:: መሪ ነው ያልኩት: ጀግና ታጋዮችን አላልኩም!
1
2
10
727
Update: The medication has been found! I want to take this time to thank the extraordinary people who went above and beyond to help. Thank you to @amsaletobit Fairy 🧚 for literally taking it upon herself to find people worldwide to assist us. She finally tracked it down to ጎረቤት ሀገር Kenya 😃 and connected me with the pharmacy. She arranged for it to be picked up, flown to Ethiopia, and delivered to my family. I don’t know what to say about your kindness and generosity. I am so thankful and forever indebted. I also want to thank @SunnyB_Alemu Sunny, who I reached out to first. She came up with the idea of going public and posting on Twitter, which led to a fruitful outcome. She used her social circle to call every pharmacy in Addis. When my family members called pharmacies, they were told, “your other family members just called us.” What can I say about people like this? Finally, I want to thank @MahletKS Mahi, who sent me every connection she had to pharmacies known for carrying rare medications and pointed us to a great hospital for a second opinion. I also want to thank everyone who took the time and energy to reach out and send me helpful suggestions. You are all a Godsend, በተለያየ የህይወቴ ምዕራፍ ውስጥ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ, ያሳደገኝን ደግ ቁምነገረኛ ማህበረሰብ እንዳስታውስ: የሚያረጉኝ ሰዎች አይጠፉም:: ይሄ አንዱ ምዕራፍ ነው:: ዘመድ ያፈራሁበት: ሀገሬንና ልጅነቴን ያሸተትኩበት ምዕራፍ:: አምላክ ያክብርልኝ!!!
Does anyone know a pharmacy that holds Methylphenidate (5mg) in Ethiopia? ኢትዮጵያ ውስጥ methylphenidate (5mg) የሚሸጥ ፋርማሲ የምታውቁ እባካችሁ ጠቁሙን: መድሀኒቱ ማግኘት አቅቷቸው የተቸገሩ ወላጆች አጋጥመውኝ ነው:: ለእርዳታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ!
2
1
21
2,174
Does anyone know a pharmacy that holds Methylphenidate (5mg) in Ethiopia? ኢትዮጵያ ውስጥ methylphenidate (5mg) የሚሸጥ ፋርማሲ የምታውቁ እባካችሁ ጠቁሙን: መድሀኒቱ ማግኘት አቅቷቸው የተቸገሩ ወላጆች አጋጥመውኝ ነው:: ለእርዳታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ!
3
17
1
14
6,149
RFK jr is holding his own live debate where he’s watching the debate live and responding to questions and listening to the other candidates as if he’s the third participant. You can’t make this sh*t up. I f***king hate it here 😭😭 sh**t show all over
2
1
357
አቋም ያለው ሰው መሆንና ግትር መሆን ይለያያሉ:: ግትር ሰው ከተለዋዋጭ ሁኔታ ጋ መንገድ አይለውጥም: ከራሱ በስተቀር ሌሎችን አያዳምጥምም አያከብርምም:: ግትር ሰው ራስ ወዳድ ነው: ግትር ሰው እውቀት አይገባውም: ግትር ሰው ለራሱም ለሌላውም አይሆንም!
1
7
495
አድማ ብተና: ሚሊሻ: ብአዴን ምናምን እያሉ ማልቀስ ውስጣዊ ችግሮችን ላለመነጋገር ሽፋን እየሆነ ነው: ችግሮች እየበረቱ የመጡት የፋኖ አደረጃጀቶች ሽኩቻ አቁመው ወደአንድነት መምጣት ስላልቻሉነው! ዳያስፖራው ሌላውን ትቶ በዚህ ጉዳይ ግፊት ያድርግ
7
4
1
28
5,422
ወያኔ ዳር ቆሞ ማን ያሸንፋል? ማንን ልናቅ ማንን ላክብር? ሲል ነበር የቆየው የፋኖ ጀግንንነትና የጦር ውሎ እንዳለ ሆኖ አንድነትና በእኩልመስራት ስላልተቻለ የሚንቀውን መርጧል! አሁንም ጊዜው አልመሸም: አንድነት ዛሬ ባልተያዘ ድል ሽኩቻው ይብቃ
10
12
1
43
7,028
የፋኖ አደረጃጀቶች የሚለያዩበት የፖለቲካ ራዕይ ካለ አልሰማሁትም:: የሚያንማር አማፂዎች በ3 አመት ያላመጡትን ለውጥ በ6 ወር ያመጡት የተለያየ የፖለቲካ እይታቸውን ትተው በፈጠሩት አንድነት ነው:: የአማራ ህዝብ 3 አመት የለውም: አላማ ከego ይብለጥ
1
5
1
33
2,228
Daniel Kibret አሳዳሪዎቹ ሲጨንቃቸው የሚልኩት ባሪያ ነው:: የዳንኤል ተረት መርዝ የሚሆነው የረጨውን ሁሉ ይዞ በየቦታው እያባዙ ሲለቀስ ነው:: ዳንኤል oxygeኑ attention ነው: እሱን ንፈገው: አሳዳሪዎቹ እራሳቸው ተፍተው ይጥሉታል: አጣጥሮ ይሞታል::አለቀ
8
24
4
110
7,118
መስከረም "የአማራ ህዝብ ያጋጠሙትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በ1 ሰው አይደለም ሁላችንም ተሰብስበን ለመሻገር ከባድ ነው" ያለችው ለዚህ ነው:: ስልጣንና እራስን እጅግ ከመውደድና ህዝብን ከመናቅ የሚመጣ ድድብና ይሏል 👇🏾:: APF is unable to rise to the challenge.
ትግሉ ብዙ የፖለቲካውና የመሪነት ብቃት ባላቸው ዘርፈ ብዙ እውቀት ባላቸው ፋኖዎቻችን እየተካሄደ ያለ ትግል እንጅ የግለሰቦች ትግል አይደለም:: አንድም ጦርና አደረጃጀት የማይመራን ግለሰብ ባየር ላይ አንግሶ ነቅተውና አንቅተው ትልልቅ እዞችን የመሰረቱና መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ መሪ ታጋዮችን እውቅና አለመስጠትና መሪነታቸውን አለመቀበል ለነነውር ጌጡ ካልሆነ በቀር ትልቅ የነውር ነውር ነው:: ተወደደም ተጠላ:- * የትግሉ መሪዎች ዘመነ ካሴና እስክንድር ብቻ አይደሉም‼️ * ፋኖዎች የሚመርጡትን መርጠው ወደ አንድ ይመጣሉ‼️ Thank you @mamamesay for lecturing this outdated man who’s stuck on the 60’s, @dawit_giorgis .
5
1,629
የኦሮሞ ፖለቲካ ውስጣዊ ችግር በኢትዮጵያም ሆነ ኦሮሚያ በሚባል ግንጣይ ማዕቀፍ ውስጥ አይፈታም::ምክንያቱም ፖለቲካው የሚዘወረው በጥላቻና አጋሰስነት ናቸው::ፖለቲከኞቹም በሚያደርጉት የጥላቻና አጋሰስነት ውድድር እርስ በራስ መጠላለፋቸው አይቀርም
1
2
20
1,315