ፍፁም (@Fitsei) header
ፍፁም (@Fitsei) profile picture

Fortis Fortuna Adiuvat - HUSBAND | DAD | REAL ESTATE | #XAUUSD | Engineer #Orthodox #Manutd #FPL

What's West of Westeros?
Joined July 2010
Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)Photo by ፍፁም (@Fitsei)
1 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። መዝሙረ ዳዊት 91
1
11
324
#GW11 LOCKED! 🔒 Jackson (C) Haaland (VC) £1.7 ITB #FPL #FPLCommunity
5
113
እንኳን አደረሳችሁ 💚
1
46
509
ፍፁም retweeted
በርካቶች በአገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ የጂፋሱ @Gfasil ወዳጆች ህልፈቱን ተከትሎ ብዙ አድርጋችኋል ድንገት ያልነበራችሁ እናቱን እና እህቶቹን ለማበረታታት እንድንችል በ @DagmTN ንግድ ባንክ ቁጥር 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) የተቻላችሁን አድርጉ 🙏
17
1
58
1,972
እናንተ ላካ ሄዶ ማልቀሻ ሀዘንን መግለጫ ቦታ ማግኘትም እንዲህ ይቸግራል 💔 ወይኔ ፉሲሎ!
7
13
1
136
10,722
ፍፁም retweeted
የወንድማችን ፋሶ @Gfasil በድንገት መለየት ልባችን ሰብሮታል። ከእሱ ጋር የነበረ ትዝታችን ለማዘከር በመቃብሩ ላይ ምልክት ለማኖር፤ ቤተሰቡንም አይዟችሁ ለማለት በወዳጃችን @DagmTN -ዳግም ተሾመ ሂሳብ 1000317242763 ድጋፋችሁን እንጠብቃለን። 🙏
26
2
63
3,927
ፍፁም retweeted
Why @Gfasil? why? ኧረ በጣም ይደብራል። ወይኔ ወንድሜ። 😭😭😢😢
4
27
1,043
ፍፁም retweeted
ለ @Gfasil ፍቅራችንን ለመግለጽ ለፍቶ አዳሪ እህቶቹ ብዙውን ጉዳይ ለመፈጸም ስለሚቸገሩ በመቃብሩ ምልክት ለማኖር አለኝታ ለመሆን፤ የምትችሉ ወዳጆች የፈቃዳችሁን የ @DagmTN ንግድ ባንክ ቁጥር 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) ገቢ በማድረግ መደገፍ ይቻላል 🙏
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
2
48
2
98
4,137
ይሄ ሰፈር ከቡዙ ሰው አስተዋውቆኛል ወደር የሌላቸው እህቶች ወንድሞች አግኝቼበታለሁ ። ፋሲሎ ደሞ ከሁሉ ቀዳሚ ይሄ ሰፈር የሰጠኝ ወንድሜ ጓደኛዬ የደስታዬ የመከራ ጊዜ ጠያቂዬ ነበረ.... ቃል ያጥራል ማሰብ ያቅታል የኔ ሚስኪን ፋሲሎ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ በቃ! @Gfasil
10
12
2
119
7,725
እህህህ 💔😭
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
1
9
323
This Zionist monster started the war of aggression by deliberately slaughtering 168 elementary schoolchildren and their teachers in Minab, and dozens of teenage girls playing volleyball and boys playing football at a sports complex in Lamerd. Hegseth represents the Epstein class.
273
4,068
81
12,726
113,267
Just heads up!! የአርሲው ጥቃት ኦርቶዶክስን አፅድቶ የሚቆም ነው እንዴ የሚመስላችሁ? ቢሆኖችን (Scenarios) 👇🏾 👉🏿የእስልምና እምነት ተከታዮችን ያጠቃል 👉🏿የክልሉን መዋቅር ያፈርሳል:: 👉🏿 ፕሬዝዳንቱ ካልተነሳ ለህይወቱ ሳይቀር አደጋው አጠገቡ ነው 👉🏿 የአክራሪነት ባህሪው በመንግስት መዋቅር ስለጠበደለ የፌደራሉን ስልጣን ለመንጠቅ ይሞክራል :: እነዚህ ሂደቶች እንደጉዳዩ አካሄድ እና ፍጥነት ጊዜው ሊያጥርም ሊረዝምም ይችላል:: መንግስት ለጊዜው የማይመቸው ኃይማኖት የተጠቃ ስለመሰለው ደስታውን ለጥቃቱ ሽፋን በመስጠት እና በመምራት ጭምር እያጎለበተው ነው:: Ignorance is costly
3
13
92
3,721
34 Christians have been killed by jihadis in Endato village, Ethiopia. Less than two weeks ago, 60 Christians were also massacred. That brings the death toll to 94 Christians in less than two weeks.
61
709
66
894
16,880
ፍፁም retweeted
🌹 ናሁ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ 🌹 ጥቅምት 2019.
1
53
781
ፍፁም retweeted
+++ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት🙏❤🌹 ቅድመ  ዓለም የነበረ፣ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ሰላም የምትሰጪ ሆይ! ተመለሺ፤ ሰላምንም ባንቺ እንይ
4
54
531
💔
በአርሲ የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ እንደቀጠለ ነው በአሁኑ ዙር ደሞ 34 ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል 💔
1
4
295
ፍፁም retweeted
የአማራና ኦርቶዶክሳዊያን ሞት የሚገደው አለ ብዬ ሳይሆን አንድ ቀን ፍትህ የሚሰፍንበት ቀን የመጣ ዕለት ይህ እንደ ማስረጃና ታሪክ ይቀመጥ ዘንድ እንጂ የሚሞቱትን ወገኖቼን ይረዳቸዋል በሚል አይደለም💔 #OrthodoxGenocide #AmharaGenocide
8
38
3
173
3,809
እመብርሃን በምልጃዋና በጥበቃዋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን። አሜን 🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️
3
6
130
1,311
Zionists are not only genocidal. They have particularly low IQs.
209
1,742
33
13,253
159,547