International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO) header
International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO) profile picture

ዓለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ

Joined September 2023
Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)Photo by International Fano Coordinating Committee (IFCC) (@IFCCFANO)
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 17 ከሰኞ ኤፕሪል 01 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/85
7
7
1,060
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 2 - ጥያቄና መልስ) | መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. youtu.be/7E1PpXzQwiU
5
6
952
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 16 ከሰኞ ማርች 25 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/83
5
8
881
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 1) | መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም. youtu.be/OZV36W8ngxg
2
5
5
803
"የጀግኖች መስዋዕትነት የድል ብሥራት ዋዜማ ነው" 11 መጋቢት 2016 t.me/IFCCFANO/81
2
8
595
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 15 ከሰኞ ማርች 18 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/80
5
10
862
ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝና ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ ቀን፡ መጋቢት ፱/፳፻፲፮ ዓ.ም t.me/IFCCFANO/73?single
4
1
4
1,481
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 14 ከሰኞ ማርች 11 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ : ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/65
11
9
917
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. youtu.be/WNiZawBUpfo
3
4
540
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 1) | የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. youtu.be/Ax3itDZsmtI
4
9
543
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 13 ከሰኞ ማርች 4 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/62
5
8
581
የማይጠይቅ ትውልድ ባለመጠየቁ ምን ተፈጠረ? ምን ሆነ? የት: ወዴት: እንዴት: መቼ: ማን: ለምን? ብሎ መጠየቅ እና መታገል ሲገባው አማራው ይህን ባለማድረጉ ለብዙ የውጭ ተፅዕኖ ከዚሁም ጋር ለተያያዘ የውስጥ ሞትና ጭፍጨፋ ተዳረገ:: ይህን ለመቋቋም IFCC የሚያደርገው ትግል እውቅናን አግኝቶ ለመመዝገብ በቅቷል:: የሚያሳዝነው ደግሞ ዛሬም ከመጠየቅ እና ከመስራት ይልቅ በግል ፍላጎትና ኢጎ በተሞሉ ግለሰቦች የከፋፋይ እና የአፍራሽ ሚዲያ ጫጫታ በየቦታው ይሰማል:: ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አፍራሽ ማህበራዊና ሌሎች የአቢይና የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ጠላፊ መገናኛ ብዙሃን የትም አያደርሱህም:: የግለሰቦችን ሳይሆን የህዝብህን ታላቅነት አጥብቀህ ያዝ!!! ጠይቅ መንግስታትን ሞግት us02web.zoom.us/j/8606999735…
5
10
820
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 12 ከሰኞ ፌብርዋሪ 26 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: #AmharaResistance #IAmFano t.me/IFCCFANO/60
9
1
15
703
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 11 ከሰኞ ፌብርዋሪ 19 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: #AmharaResistance #IAmFano t.me/IFCCFANO/57
9
10
796
ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ከመብረቁ ብርጌድ አመራሮች ጋር (ክፍል 1) | የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. #AmharaResistance #IAmFano youtu.be/lTO6-Qf90ok
3
7
740
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 10 ከሰኞ ፌብርዋሪ 12 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ : ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: #AmharaResistance #IAmFano t.me/IFCCFANO/55
3
4
403
በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 9 ከሰኞ ፌብርዋሪ 5 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: t.me/IFCCFANO/54
1
5
5
564
የፋኖ ትግል እና አፍራሽ የመገናኛ ብዙሃን በሚል ርዕስ እሁድ ፌብርዋሪ 4, 2024 በዋሽንግተን ዲሲ ሰአት አቆጣጠር 1 pm ጀምሮ የሚቀርብላችሁ ዝግጅት የማይጠይቅ ትውልድ ሆነን እንዳንቀር የሚረዳን ነው:: እንዳያመልጣችሁ: በአማራው ትግል በፅናት የቆሙት ዶ/ር ደብሩ ነጋሽና አቶ ተክሌ የሻው አብረውን ይገኛሉ:: us02web.zoom.us/j/8805782061…
14
1
22
2,683
ውድ የአማራ ልጆች: መላው ኢትዮጵያውያን ሁሉ:: ማንበብ አዕምሮን በመመገብ ክፉና ደጉን መለያ: ያለንን ዕውቀት በማሳደግ የሃሳብ ሙግትን ማስተናገጃ መሳሪያ ነው:: ከዚህ ፅንሰ ሃሳብ ጋር በመያያዝ በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣ ቁጥር 8 ከሰኞ ጃንዋሪ 29 ጀምሮ እየተሰራጨ ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ:: #AmharaResistance #IAmFano t.me/IFCCFANO/50
10
12
505