Ilyas Kifle retweeted
🚨Alert 🚨
ከኡራኤል ወደ አትላስ የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኝ ጎሚስታ ቤት ተጠንቀቁ‼️🚨
@AddisPolice @addisinsight @addisstandard
Ilyas Kifle retweeted
The Reporter newspaper announced that its editor was detained by police for several hours and faced threats regarding the publication's investigative series on illicit activities in the mining sector involving government officials.
thereporterethiopia.com/4231…
ይሄኮ የፖለቲካ ሀሁ ነው የትኛውም ህጻን ሊነግርሽ ይችላል
ሞት ከሰማይ
"አቶ ንጉሥ ቤተሰባቸውን ላሳጣቸው ግድያ ፍትሕ አሊያም ካሳ አይፈልጉም፤ ይልቁንም እልቂቱ “በእኛ ይብቃ” ይላሉ፤ አሁንም ስጋታቸውን እየገለጹ።"
በድሮን ሳቢያ የተፈጠሩ ምስቅልቅሎች በምናብ በሚታይ ደረጃ ሰፍሯል።bbc.com/amharic/articles/cz6…
He spent more than 25 years defending #human_rights . As #Ethiopia is witnessing #horrible devastation on human rights, specially targeting civilians and children; I sat down to discuss on the commitment by the government and the society. full interview youtube.com/watch?v=2EGcL-jY…
Ilyas Kifle retweeted
ህጻን ሄቨን አወትን አስመልክቶ ሲሰጥ የነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በፖሊሶች እንዲቋረጥ ተደረገ። ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲቋረጥ የተደረገው፤ “ፍቃድ ያልተጠየቀበት ፕሮግራም ነው” በሚል ምክንያት ነው ተብሏል። #Ethiopia
🔴ለዝርዝሩ፦ ethiopiainsider.com/2024/141…
Ilyas Kifle retweeted
ኢትዮጵያ ውስጥ ለጠፋው የሰው ህይዎት፤ ለተፈናቀሉት ሰዎች፤ ለተደፈሩት ሴቶችና ለወደመው ንብረት ሁሉ፤ ህኃላፊነት እንደሚወስዱ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ @AbiyAhmedAli አስታወቁ:: ካድሬዎቹስ ምን ትላላችሁ?
Ilyas Kifle retweeted
ፌደራል መንግስት የ2017 በጀት 971.2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ተይዟል። ይህ የገንዘብ መጠን ከዘንድሮው ዓመት በጀት ጋር ሲነጻጸር የ169.5 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ያለው ነው።
የ2017 በጀት ዋና ዋና አሃዞች እነዚህን ይመስላሉ
BBC Amharic
Ilyas Kifle retweeted
Burkina Faso Minister who was found to have engaged in corruption using public funds sacked by President Traore handed over to the public to explain the funds.
Ilyas Kifle retweeted
ትክክለኛና ከፖለቲካ የጸዳ የህዝብ ስብጥርና ቁጥር መረጃ በሌለበት አገር ይህንን ለመተግበር መመኮር ሌላ የብጥብጥ አዋጅ ነው። ተውት ሌላ ብዙ አስቸኳይ ስራ ሞልቱዋል፣የመጨረሻ ህዝብ ቆጠራ የተካሄደው ከ17 አመት በፊት እሱም በፖለቲካ የቀለመ ነው።
የመንግስት መስሪያ ቤቶች “ኢትዮጵያን የሚመስል የሰራተኞች ስብጥር መኖሩን የሚያረጋግጥ”፣ “የብሔር ብሔረሰቦችን ብዙሃነት እና አካታችነት” ያገናዘበ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ እንዳለባቸው የሚደነግግ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ።
👉ethiopiainsider.com/2024/130…
Ilyas Kifle retweeted
"አብዛኛው network የሚያጨናንቁ ፀሎቶቻችን በምድር ሊፈቱ የሚችሉ የፍትህ የመብት የፖለቲካ ጥያቄዎች ናቸው ወደሰማይ እየደረሱ ያሉት" ~ ታገል 🗡 😊
Ilyas Kifle retweeted
If only Darwin Núñez and Nicolas Jackson could finish the job 😅 xitter.gq/brfootball/status/1785…






















