Pinned Tweet
"እኔም ለወገኔ"
We Stand for Humanity!
Join us for the Global Fundraising Telethon Organized by the Coalition of Amhara Associations in America (CAAA).
🗓 Dates: November 28–29, 2026
⏰ Time: 10:00 AM EST (Live Online & On TV)
Every gift matters. Your support brings hope!
እኔም ከሕዝቤ ጋር እቆማለሁ!
ለሰው ልጅ እንቆማለን!
የአማራ ማህበራት ትብብር በአሜሪካ (COALITION OF AMHARA ASSOCIATIONS IN AMERICA)
ባለፉት ስምንት ዓመታት በአገራችን የነገሠው የፖለቲካ ቀውስ፣ የብሔርና የሃይማኖት ክፍፍል እንዲሁም የእርስ በእርስ ጦርነት ሕዝባችንን ለከፋ ሰቆቃ ዳርጎታል።
በድሮንና በከባድ መሳሪያ ጥቃቶች በርካታ ንጹሐን ሕይወታቸውን አጥተዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቀያቸውም ተፈናቅለዋል፤ መኖሪያ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና እና የእምነት ተቋማትም ወድመዋል።
አሁን ችግሩን ተመልካች ሆነን የምንቆምበት ሳይሆን፣ በረሃብ፣ በእርዛትና መጠለያ በማጣት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የምንደርስበት ጊዜ ነው።
ይህንን አሳሳቢ ሰብአዊ ቀውስ ለመቅረፍ “የአማራ ማኅበራት ትብብር በአሜሪካ” በአሜሪካና በመላው ዓለም ከሚገኙ አጋር ድርጅቶችና ደጋፊ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ህዳር 19 እና 20 ቀን 2019 ዓ.ም (November 28–29, 2026) ቀኑን ሙሉ በቴሌቪዥን፣ በበይነ መረብና በማኅበራዊ ሚዲያ የሚተላለፍ ታላቅ የቴሌቶን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል።
በማንነታቸው ሳቢያ ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ለተዳረጉ የአማራ ወገኖቻችን የመድረሻ ሰዓቱ አሁን ነው። የህሊና እዳ እንዳይሆንብን በዚህ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፍና የአቅማችንን በመለገስ የእርዳታ እጃችንን እንዘርጋ።
ለተጎዱ ወገኖቻችን እንድረስላቸው!
እጆቻችንን እንዘርጋላቸው፤ ያለኛስ ማን አላቸው!
Mengistu retweeted
المئات امام وزارة خارجية واشنطن يدقون جرس الإنذار الأخير أمام العالم قبل أن يحوّل آبي أحمد منطقة القرن الأفريقي إلى برميل بارود 🔥🔥
تظاهرات قبل ساعات لرفض أي اعتداء على سيادة إريتريا أو دول الجوار.
Mengistu retweeted
نادراً ما يجتمع الفرقاء التاريخيون في إثيوبيا وجيرانهم في القرن الأفريقي تحت راية واحدة وفي شارع واحد، لكن السياسات النـ ـارية لرجل واحد في أديس أبابا نجحت في توحيدهم جميعاً في قلب العاصمة الأمريكية من "الأمهرة" و"التيجراي" و"الأورومو" إلى أبناء السودان وإريتريا والصومال، حيث خرج المئات للزحف نحو مبنى وزارة الخارجية الأمريكية في واشنطن؛ للتنديد بسياسات رئيس الوزراء الإثيوبي آبي أحمد، والتحذير من انزلاق المنطقة بأسرها إلى أتون حرب إقليمية شاملة.
المشهد اللافت في هذا الحشد هو التنوع الاستثنائي للمشاركين، إذ يجمع بين ست قوميات إثيوبية رئيسية هي: «عفر، أمهرة، بني شنقول-جوموز، أورومو، تيجراي، وصوماليو إثيوبيا»، جنباً إلى جنب مع جاليات ثلاث دول مجاورة هي «السودان، إريتريا، والصومال».
الهدف من هذه الوقفة الكبرى هو فضح العدوان المستمر الذي تشنه حكومة آبي أحمد ضد شعبه واستفزاز سيادة ارتيريا ، محذرين صناع القرار في واشنطن من أن المواجهات الداخلية والخارجية التي يبدأها رئيس الوزراء الإثيوبي باتت تهدد بتفـ ـجير القرن الأفريقي بالكامل.
استعرض المشاركين قيام رئيس الوزراء الإثيوبي التهديد بتأمين منفذ بحري لبلاده الحبيسة عبر السيطرة بالقوة على ميناء «عصب» الاستراتيجي في إريتريا؛ وهي المغامرة العسكرية التي تنذر باندلاع مواجهات ضروس بين الدولتين فوق واحد من أهم وأكثر الممرات الملاحية ازدحاماً وحساسية في العالم.
تتزامن هذه التحركات الغاضبة في واشنطن مع غليان عسكري خطير على الأرض، إذ تأتي المظاهرة في أعقاب اتهامات رسمية وجهتها الحكومة الإريترية إلى أديس أبابا بشن عدوان صريح.
Mengistu retweeted
التظاهرات امام خارجية واشنطن هتافات وشعارات وبيان ضد جرائم أبي أحمد والدور الخبيث لدويلة الإمارات المدمر بالقرن الأفريقي.مع التأكيد على التضامن مع السودان وسيادة ارتيريا
Mengistu retweeted
This young lady from Ethiopia message was clear and loud. Abiy Ahmed, stop genocide in Ethiopia. Abiy Ahmed to @ICC. @UNHumanRights @US_SrAdvisorAF @UN
Mengistu retweeted
The people of #Amhara, #Tigray, #Eritreans, Sudanese, and Somalis have expressed their solidarity for peace in East Africa in the #USA.
Exposing the warmongering!
Mengistu retweeted
Divided by politics, united by humanity. Seeing people from every background come together to confront Abiy Ahmed and his UAE handlers proves one thing: oppression cannot outlast a united people. The world is watching, and we will not back down. @SecRubio @US_SrAdvisorAF @_AfricanUnion @hrw
Mengistu retweeted
Abiy Ahmed to the ICC!" Marchers in Washington DC chanted against Ethiopia's prime minister on 16 November.
They carried the flags of Ethiopia, Eritrea, Oromia, Tigray, Amhara and the Ogaden.
The march also protested UAE's actions in the Horn of Africa and chanted for Sudan.
Ethiopia Protest: Washington Marchers Chant "Abiy Ahmed To The ICC"
"Abiy Ahmed to the ICC!" Ethiopia protest in Washington DC, 16 November: flags of Ethiopia, Eritrea, Oromia, Tigray, Amhara and the Ogaden, and chants for Sudan
Mengistu retweeted
The address by the Ogadenia Foreign Affairs leadership at the Washington rally served as a clear message directed at Colonel @AbiyAhmedAli and the PP group.
Mengistu retweeted
Ogaden Foreign Affairs Head, Arab Mohamed Adan, delivers a speech at the demonstration in Washington, DC.
“Dictator Abiy Ahmed must resign. He must stop the killing of Somali, Tigrayan, Amhara and Oromo people, as well as the invasions of Eritrea, Sudan and Somalia.”
Mengistu retweeted
WASHINGTON, DC: ONLF AND ALLIANCE PARTNERS DEMAND AN END TO GENOCIDE UNDER ABIY AHMED'S GOVERNMENT.

በዋሽንግተን ዲሲ የሚካሄደውን ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!
በኢትዮጵያ ያለውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆምና የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ሰላም ለማስጠበቅ የቀረበ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ
የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ በጦረኛ ፓሊሲው የተነሳ በዕብሪተኝነት አውዳሚ ጦርነት በመክፈት በአማራ፣ በትግራይ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋር፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በሶማሌ እና በጋምቤላ ክልሎች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በድሮን፣ በጄት፣ በመድፍ እና ሮኬቶችን በመጠቀም ንፁሐን ዜጎችን እየጨፈጨፈ ይገኛል።
በዚህ ሳምንት ብቻ እንኳን በአሩሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን፣ በሞያሌ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎችን በትግራይ ህፃናትን እና በወለጋ አማሮችን በመግደል እና በማፈናቀል ላይ ይገኛል። በተጨማሪም አገዛዙ ትምህርት ቤቶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን እና መሰረት ልማቶችን እያወደመ የሕዝቡን ስቃይ ይበልጥ እያባባሰ ይገኛል።
♦️የተቃውሞ ሰልፉ ዓላማ:-
ይህንን የአብይ አህመድን የዘር ማጥፋት እና አውዳሚ የጦርነት ፖሊሲ ለመቃወም፣ በኢትዮጵያ የተስፋፋውን ሰብዓዊ ቀውስ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለማሳወቅና ለተጎጂዎች ድምፅ ለመሆን፣ በኢትዮጵያውያንና በአፍሪካ ቀንድ ዲያስፖራ ማኅበረሰብ አስተባባሪነት ታላቅ
የተቃውሞ ሰልፍ ተዘጋጅቷል።
የቀጠናው ሰላምና ደህንነት በአደጋ ላይ ነው‼️
የአብይ አህመድ አገዛዝ ኢትዮጵያን በማያባራ ጦርነት ውስጥ በማስገባት ህዝቧን እየጨፈጨፈ: እያፈናቀለ እና እያሳደደ ከመሆኑም አልፎ በቀጠናው የሚገኙ ጎረቤት ሀገራት ላይም: የኤርትራን ሉአላዊነት በመጣስ ኤርትራን ለመውረር ከንግግር አልፎ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ገብቷል:: በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት አንዱን ወገን በግልፅ በመደገፍ ሱዳንን ለማበጣበጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እያደረገ ነው::
በሶማልያ የውስጥ ጉዳይም ጣልቃ በመግባት: ባጠቃላይ የቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በማወክ ለከፍተኛ አለመረጋጋት እየዳረገው በመሆኑ ይህንን ፍፁም የዕብሪተኝነት አካሄድ በጋራ በመቃወም ማስቆም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።
የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና በብዙ መልኩ ለአፍሪካ በተለይም ለምስራቅ አፍሪካ እና ለመካከለኛው ምስራቅ መረጋጋት ትልቅ ፋይዳ ያለው ከመሆኑም አልፎ ለዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጥ እና ደህንነት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በመሆኑ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንን ተገንዝቦ በጦረኛው እና ገዳዩ የአብይ አህመድ አገዛዝ ላይ ዓለም አቀፋዊ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲያደርግበት ጥሪ ለማድረግ የታቀደ የታቃውሞ ሰልፍ መሆኑን መረዳት ይገባል።
♦️ለሰላም ወዳዶች ሁሉ የቀረበ ጥሪ:-
በኢትዮጵያ የሚደርሰው የሰው ሕይወት መጥፋት፣ የሕዝብ መፈናቀል፣ የንብረትና የታሪካዊ ቅርሶች ውድመት፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና የቀጠናው ሰላም መናጋት የሚያሳስባችሁ ሁሉ በተለይም የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ የዲያስፖራ ማኅበረሰቦችና ለሰላም፣ ለፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር የቆሙ ሁሉ በሰልፉ በመሳተፍ ለተጎጂዎች ድምፅ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
♦️ቀን፡ November 16, 2026, 9 AM Eastern Time
♦️አድራሻ: U.S. Department of State, 2201 C Street, NW, Washington, DC, 20520
የሕዝብን ሰቆቃ ዝም ብለን አንመልከት! ለሰላም፣ ለፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር በጋራ እንቁም‼️
የአብይ አህመድ ጦረኛ እና ዘረ ፈጅ አገዛዝ በተባበረ ክንድ ይቀለበሳል‼️
የዲሲና አካባቢው የተቃውሞ ሰልፍ አዘጋጅ ኮሚቴ።
አሳዛኝ ዜና
ደብረ ኤልያስ ከተማ የሚገኘው የብልፅግና አገዛዝ ቅጥረኛ ሰራዊት የ 2 ዓመት ህፃን የሆነውን ህፃን ፋኑኤል ሙሉን ከወላጆቹ ነጥለው በማገት እያሰቃዩት መሆኑ ተገለፀ!
ኅዳር 2/2019 ዓ.ም
በደብረ ኤልያስ ከተማ መሽጎ የሚገኘው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት የሁለት ዓመት ህፃን ጨምሮ ከ30 በላይ የፋኖ ቤተሰቦችን በኃይል ማገቱ ታወቀ።
አገዛዙ ህፃን ፋኑኤል ሙሉን ጨምሮ በደ/ማርቆስ፣ በደብረ ኤልያስና በጎዛምን አካባቢ የሚኖሩ ንፁሃንን የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በማለት ላለፉት ቀናት በኃይል ከየ መኖሪያ ቤታቸው እያገተ ማሰሩ ተገልጿል።
አገዛዙ በተለይም ጥቅምት 29/ 2019 ዓ.ም ወላጆቹን ባለማገኘታቸው ምክንያት ህፃን ፋኑኤልን "አባትህ ፋኖ ነው" በሚል ሰበብ ላለፈት 3 ተከታታይ ቀናት አስረው እያሰቃዩት መሆኑ አገዛዙ ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጠና አደገኛ ሰብአዊ መብት እየፈፀመ እንደሆነ ማሳያ ነው ሲሉ መረጃውን ያደረሱን አካላት ገልፀዋል።
ከዚህ በተጨማሪ ከ30 በላይ የሚሆኑ የፋኖ ቤተሰቦች የተባሉ ነፍሰ ጡር ሴቶች፣ ተማሪዎች፣ በእድሜ የገፉ አካላትንና ህፃናትን የብልፅግና አገዛዝ ቅጠረኛ ሰራዊትና ካድሬ አግተው እያሰቃዩ ይገኛል።
አገዛዙ ያገታቸውን ህፃናትና ንፁሃንን በአስቸኳይ የማይለቅ ከሆነና በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባር የሚቀጥል ከሆነ ፋኖ አስፈላጊውን የሕግ እርምት እርምጀ ሊወስድ እንደሚችል አስጠንቅቋል።




















