ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI) header
ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI) profile picture

| Book 📚 | Music🎼 | #MUFC | 🍻 | Life 🧬| Radio 📻 | ብሄር:- መዥንገር 🤗 🇪🇹 ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

ተፈናቃይ
Joined May 2012
Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)Photo by ራስ ቢትወደድ (@RAS_EPHI)
ጎጠኞች ሴረኞች የነጫጭባ ተላላኪዎች በማወቅም ባለማወቅም ሲያንቋሽሿት ሊያዋርዷት ሲሞክሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምወዳት ሀገሬ ፍቅር በእጥፍ ይጨምራል👐 ስብሃት እንዳለው ''ሞኝነት ቢመስልም ሀገሬንም እወዳለሁ'' ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ! 💚💛❤️
19
23
1
326
96,524
በአቅራቢያችን የሚገኝ ዝክርን መጠቋቆሚያ app develop እስካልተደረገ ድረስ technology ኑሯችንን አቅልሏል ለማለት እንቸገራለን 😕
11
11
210
3,305
ጥላሁን ገሰሰ እግሮቹን በህመም አጥቶ በሞተ በስንት አመቱ ''ቆሜ ልመርቅሽ'' የሚል ሙዚቃ አሰሩት ከዛን ጊዜ ጀምሮ ሀገር መረጋጋት አቃታት 😭
7
1
72
2,340
ወደቡስ ?🤔
7
11
1,231
ለምን meter taxi አትጠቀሙም 😕
የ አዲሳባ ሰው ግማሽ እድሜው ሚያልቀው Taxi በመጠበቅ ነው!🙌 #ኧረዲያ😔
4
25
1,563
ራስ ቢትወደድ retweeted
የ አዲሳባ ሰው ግማሽ እድሜው ሚያልቀው Taxi በመጠበቅ ነው!🙌 #ኧረዲያ😔
10
6
3
214
12,192
Ronaldo ከብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ የሚለውን ዜና ስሰማ ስራ ቦታ ስለኳስ ተከራክረው ''ስለ Ronaldo መጥፎ ነገር እንዳታወራ'' ሲለው ''አብራቹ ተምራችኋል😕?'' ያለው ነው ትዝ ያለኝ 😁
2
1
65
1,977
Thank you for everything, Cristiano. A legend who gave it all for Portugal and football. Your legacy will inspire generations forever. Once a legend, always a legend. 🐐
1
1
78
1,104
Never say Never 💪 Come on, United!
5
3
80
1,139
Lacey, the saviour! Cunha, proper United DNA
1
1
38
979
Yamal is having a field day against Villa
7
535
Playing an inexperienced player like Heaven at left-back is such a United thing 😭
1
1
10
974
😭😭
United, we sit together at the bottom.
1
3
1
27
930
ኢሄ ሀገር እኮ የስፖርት ጋዜጠኛ ሆነህ በሽብር የምትጠረጠርበት ነው😕 አለም ላይ የሌለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ነገር ነው 🤣 አሉላ😁
8
3
108
2,832
የሆነ በአል ጊዜ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከባለቤታቸው ሮማን ጋር ሆነው ቃለመጠይቅ እየተደረገላቸው እንደው ጠቅላይ ሚኒስትር የሚወዱት ምግብ ምንድነው? ብላ ጠየቀቻቸው ''እኔ ከጌታ ቀጥሎ የምወደው ነገር ቢኖር ቁርጥ ነው'' 😕 ቁርጥ አምሮኝ ነው 🙌
4
3
59
2,857
ራስ ቢትወደድ retweeted
Never apologize for being who you are!✨️ Kanye West
3
2
21
850
''ሁለት ጥቅስ አታቅም ጥቅስ ትንቃለህ'' ብሎ ሚጀምር ቪድዮ አይቼ 🤣
4
30
1,813
ራስ ቢትወደድ retweeted
Don’t worry she will reach everybody😂
428
1,605
132
32,852
547,022
ስብሃት በ90ዎቹ አካባቢ ምትወደው ዘፈን ተብሎ ሲጠየቅ ''ነይልኝ'' የሚለውን ዘፈን ብሎ ነበር የሚደብርህስ ሲባል እዛው ዘፈን ላይ ''ነይለት'' የሚለው ዘፋኝ ብሎ መልሷል😁 አታሽቃብጡ ለማለት ነው ✌️
12
2
1
125
4,821