እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን፣
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የበረከትና የብልጽግና ዓመት እንዲሆን እመኛለ፣
መልካም በዓል!
58
ፓርቲያችን ብልፅግና የሴቶችንና ወጣቶችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራትን መስራት ግዴታችን ነው ብሎ ያመናል፡፡
ስለዚህ ግዴታ የማስወጣት ስራአችን በየቀኑ መረባረብ ይገባናል፡፡
21
በአኝዋ ብሄረሰብ ዞን የስልጠና ማዕከል ፒኝዉዶ ከተማ ተገኝቼ ከዴሞክራሲያዊ መብት ወደ ሀገራዊ ኃላፊነት የሚል ርዕስ ማጠቃለያ በኃላ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተከናወኑ ሥራዎች ጉብኝት በማድረግ ሥራዬን አጠናቅቄአለሁ።
1
38
My YouTube channel crossed 1k subs! #1kcreator goo.gl/VptRDI
111











