Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2) profile picture

{ Medicine is not only a science ,but also an art ! .. }ፅናት ,እምነት ,ጥንካሬ ,መርህ የሳሚ መሰረታዊ ህግጋቶች ናቸው። I will always love you, America. 🇺🇸 🇮🇱

Joined September 2026
Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)
ሂድ እንግዲህ.አስደሳች የምስራች ዜና በአፍሪካ ጨቅላዉ አንባገነን እቡይ አመዶ የአሜሪካ የህዝብ የምርጫ ውጤት አገጩን መቶታል።በዴሞክራት ፓርቲ ባለስልጣናት ገና ከአሁኑ በጄኖሳይድ ማፅዳት ወንጀል ክስ ቀርቦበታል በሱዳኑ ጭፍጨፋ በደምብ ይጠየቃ
10
13
154
እሳት!🔥 እሳት!🔥 እሳት!🔥ከሱዳን ጋር እሳት።🔥 ከኤርትራ ጋር እሳት።🔥ከኬንያ ጋር እሳት።🔥 ከሱማሌ ጋር እሳት።🔥 ከትግሬ ጋር እሳት።🔥 ከጉራጌ ጋር እሳት።🔥ከደቡብ ጋር እሳት።🔥 ከሲዳማ ጋር እሳት።🔥ከጉምዝ ጋር እሳት። 🔥ከአማራ ጋር እሳት። 🔥
1
1
12
423
ፖለቲካን በቅጡ የተረዳ ፤በስሜት ሳይሆን በስሌት የሚናገር፣ ከአንደበቱ በሚወጣ ንግግር ብቻ የጠላትን ፕሮፓጋንዳ ብትንኑን የሚያወጣ የአማራይቱ ልጅ አርበኛ አስረስ ማረ! #ጠበቃችን እንደአንተ አይነት ውንድም ስላለን በእጅጉ እንኮራለን! በርታ!
1
2
17
226
የብልፅግናው አገዛዝ ሚኒስትሮች...😂...መቸም የድሃ ልጅ ከሚያስጨርሱ እነሱ ቢዘምቱ እኮ በአንድ ቀን ያሸንፉ¡ ነበር😂
2
3
1
10
1,177
"ፍርዱን ለአቸፈር ህዝብ ሰጠናል"! ለተዓምረኛው የቴወድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ክብር ይገባዋል ... ይቀጥላል!
"ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዟል"! የአርበኛ ስለዓባት አቤ ገዳይ በእጃችን ገብቷል ... የብአዴንም ሚኒሻም ከዚህ ኩታራ የተለየ እድል የላቸውም።
5
221
"ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዟል"! የአርበኛ ስለዓባት አቤ ገዳይ በእጃችን ገብቷል ... የብአዴንም ሚኒሻም ከዚህ ኩታራ የተለየ እድል የላቸውም።
1
6
1
13
570
"ከዚህ በኋላ በአማራና በትግራይ ሕዝቦች መካከል የሚተኮሰው ጥይት ለመገዳደል ሳይሆን ለጋብቻና ለሰርግ የደስታ መግለጫ ብቻ ነው።" የትብብር ለህልውና ሊቀመበር አርበኛ ዘመ ካሴ!!
10
10
1
37
823
አይ ኢትዮጵያ አማራ በሰራሀት ሀገር ኦሮሙማው ፒፒ ሀገሪቱ ላይ የዓማራ ሕዝባቸን እንዲህ ሲኦል አደረጋት! ያሳዝናል😭 መጨረሻ እንዲህ ከሆነ ታፋልመህ ሙት።
1
4
6
170
ከታች የምትመለከቱት ህንፃ የአሚኮ ቢሮ ደሴ ቅርንጫፍ ነው አሉኝ።የእኔ ጥያቄ የአሚኮን ተቋማዊ መወ'ከያ ቀለም(institutional symbol color)ቀይና ነጭ እንዲሆን የመረጠው እና ያፀደቀው ማነው?ስራ አስኪያጁ ወይስ የተቋሙ ቦርድ?ከተቋሙ አላማ እና ግብ አንፃ
2
1
8
484
ዛሬ በአጋጣሚ በTPLF ዘመን የነበሩ 3 የአማራ ኮረኔሎች ተገናኝተን የሆነ ቦታ ላይ ወሬ ወሬን ወለደ እና ስለ ሀገሪቱ,ስለ አማራ ችግር ተነሳ እና ብዙ ተቦካ ተወራ መጨረሻው ግን አሁንም አብይ አማራን እየገደለ በዚህ ስአት ገዳይ ሚደግፍ ሳይ አዘንኩ?
4
1
9
638
የአሜሪካ የዜና ማዕከል የሆነው ሲኤንኤን (CNN) ባወጣው መረጃ፣ በ2026 እጅግ ብልህ የሆኑ የአፍሪካ ብሔረሰቦች 10 ደረጃዎች መካከል #አማራ 3ኛ✌️
35
3
37
6,380
የማያቋርጥ ጉዞ የማይደክም መንፈስ የነጻነት ጉዞ የሾህና የጽጌረዳ፣የደም እና የክብር፣የሞት እና የትንሣኤ መዳረሻ ነው። በዚህ የነጻነት ትግል ውስጥ፣ስጋውን፣ቤተሰቡን፣እና ምትክ የሌላትን ነፍሱን እንደ መስዋዕት አድርጎ ካቀረቡ ቆራጦች መካከል
80
የአባ ገዳ ባህል ነዉ!
1
4
424
ለአብይ የስልጣን ስካር ሲባል የሚከፈል ....!😥 ከወደቁት የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች መካከል ይህ ኮሎኔል አንዱ ነው! #ቤርሙዳው_አምባሰል #ጀብደኛው_ምኒልክ
3
10
1
20
1,046
ብዙ ግዜ የሚቀርብልኝ ጥያቄ ነው'ሰላም sami..ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ግን ዛሬ ወሎ ታይቶ ነገ መቀሌ ይታያል ከዝያ ደግሞ አስመራ ይታያል ይህእንዴት ሊሆን ቻለ?" አካላቶቼ ምክንያቱ ግልፅ ነውኮ ዘሜ በአባቶቻችን ጥበብ በደመና ላይ ነው የሚራመደው።
1
5
324