Samrawit retweeted
❤️🕌 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ ዓልፈጥር በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን #RIDE8294
ምስል:-በአፍሪካ የመጀመርያው መስጂድ አል ነጃሺ
Samrawit retweeted
✨Desta AI ሮቦቷን በአካል ይተዋወቁ
RIDE ከ ICog Labs እና ከኢትዮዽያ AI ኢንስትቲዩት ጋር በመተባበር Desta ሮቦቷን April 10 ላይ በሳይንስ ሚዩዝየም አቅርቦልዎታል::
👏Co-sponsor የሆኑትን Ethiotelecom እና Ethiopian Airlines ን እናመሰግናለን
Samrawit retweeted
✨👏የመጀመርያዋ የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮዽያ የገባችው የRIDE Tesla ነች #RIDE8294
ታድያ ይህቺ መኪና ወደሃገር ስትገባ ምንም አሰራር ሆነ ሊብሬ ለኤሌክትሪክ መኪና ባለመኖሩ አሰራር እንዲወጣለት ድርጅታችን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል
Samrawit retweeted
⭐️እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰዎ #RIDE8294
🔥አድዋ ድል የአንድነታችን መገለጫ ከመሆኑ ባሻገር ጥቁር ህዝብ ከነጭ ህዝብ እኩል መሆኑ የተመሰከረበት ገድል ነው::
Samrawit retweeted
Ethiopian Creative Arts Industry Renaissance at the World Stage
UNIVERSAL MUSIC EXPANDS AFRICA PRESENCE WITH SEWASEW MULTIMEDIA LICENSING DEAL IN ETHIOPIA
musicbusinessworldwide.com/u…
#sewasew #sewasewmultimedia #universal_music_group #umg
Samrawit retweeted
We welcome all to come and witness our journey of transformation and innovation! One step at a time toward an #Ethiopia where #access is facilitated and achieved for all Ethiopians!
Amazing transformation at Ethiopost. Thank you Hanna Arayaselassie for the historical explanation. @rideEthiopia @ethiopost
Samrawit retweeted
▶️የሕጎች በተደጋጋሚ መሻሻል ምን ያሳያል?
“ሕግ እና ፍልስፍና” በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የ #ሌጋል_ፕላስ ፖድካስት 2ኛ ክፍል በዚህ ማስፈንጠሪያ ያድምጡ 👇
onelink.to/5zvytb
#sewasew_podcast #sewasew_podcasts_network #sewasewmultimedia
Samrawit retweeted
ድምፆቻችሁ የሚሰሙበት፣ ሐሳቦቻችሁ የሚያብቡበት እና ጥበብን ከነ ሙሉ ክብሯ እና ገናናነቷ የምታገኙበት፤ ሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ
የሰውስውን መተግበሪያ በእጅዎ በመያዝ ይቀላቀሉ
onelink.to/5zvytb
#sewasew_podcasts_network
#sewasew
Samrawit retweeted
የአብነትን አጎናፍር አዲሱን መርጥ አልበም በሰዋስው መተግበሪያ ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ👇👇
play-sewasewmusic.tunedgloba…
#abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia
Samrawit retweeted
🎉🥳🎶ተለቀቀ🥳🎶
ባለ ተሰጥኦዋ ወጣት ድምጻዊት ዶናት ይህንን “ውብ ዓለም” የተሰኘ ዘፈኗን በሰዋሰው ዩትዩብ እነሆ ብላለች።
👇ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ የሙዚቃ ቪዲዮውን ያዳምጡ 👇
youtu.be/2FreiywaM_A
#donat #donatteklu #sewasew #sewasewmultimedia
Samrawit retweeted
🎶📲ሰዋስው መልቲሚድያ በድንቅ አልበሞቹ "ድብቅ ውበት"፣ "ውለታ"፣ "አስታራቂ" የሚወደደውን አብነት አጎናፍርን ይዞ በአዲሱ አልበም "አለቀ" በቅርቡ ይጠብቁት።🎶🥳
onelink.to/ymaahn
#abinetagonafer #aleke #newalbum #sewasew #sewasewmultimedia
Samrawit retweeted
በዚህ የህማማት ወቅት የሚሰሙ የበገና ስራዎች በመ/ር ኤርሚያስ ሃይላይ የመጀመርያው የዐቢይ ጾም ሳምንት በማስመልከት " ዘወረደ " በሚል የተሰየመው ድንቅ የበገና ስራ
play-sewasewmusic.tunedgloba…
#በገና #ኤርምያስበገና #sewasewmultimedia #Begena
Samrawit retweeted
❤️📸ከመንገድ ላይ RIDE ሲይዙ ፎቶ እንድናነሳዎ ይተባበሩን #RIDE_Safety
🙏ውድ የራይድ ደንበኛ- የጋራ ደህንነታችንን ለማስጠበቅና የአገልግሎታችንን ጥራት ለማጎልበት አሽከርካሪዎቻችን ለአንድ ግዜ ብቻ ፎቶ እንዲያነሱዎ ሲጠይቁ እንዲተባበሩልን
Samrawit retweeted
👍🍕🥗🍔RIDE FOOD ሙከራውን ሊጀምር ሳምንታት ብቻ ቀሩት #RIDE_FOOD #RIDE8294 #የማንበላውን_አንሸጥም
🤔❓ሬስቶራንቶቹ ጥራታቸው እንዴት ነው?
👆ከ3 በላይ ታማኝ የCustomer Review ፕላትፎርሞችን አመዛዝነን
Samrawit retweeted
❤️🌟👍ፆም ሲፈታ ከእኛ ጋር ነዎት? #RIDE_FOOD #8294
📲ከ1,000 በላይ ስመጥር ሬስቶራንቶችን በእጅዎ ላይ ሊጨብጡ ተቃርበዋል:: የሙከራ ስራችንን በተወሰኑ የአዲስ አበባ ክፍሎች በቅርብ ቀን ይጠብቁ




















