Teddy (@TeddyCoExist) header
Teddy (@TeddyCoExist) profile picture
Joined May 2020
Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)Photo by Teddy (@TeddyCoExist)
👇በሳቅ ልሞት ነው ወይኔ ሆዴን! 🤣🤣🤣 ዛሬ ማታ ማርእሸት ስለ ዘሜ የተናገረውን እያዳመጥኩ ነበር። ያው ጥሎብኝ ሳቄ ወዲያው ስለሚያመልጠኝ ቪዲዮውን ወደ ኋላ እየመለስኩ እየሳቅኩ እያቆምኩ ነው አዳምጬ የጨረስኩት! እናም ማርእሸት እንደሚለው ከሆነ ምድረ ዓላማ ቢሶች ከመቀሌ ተነስተው በወልዲያና በደሴ አድርገው አዲስ አበባ ሊገቡ ነበር አሉ! ከፊት ሠራዊቱ እየገፋ ምስኪኑ ሕዝብ በጦርነት እያለቀ እነሱ ደግሞ ከኋላ ቁጭ ብለው ትዕዛዝ እየሰጡ በመጨረሻም አራት ኪሎ መግባት ነበር እቅዳቸው! 😳 እኔ እንግዲህ በአእምሮዬ የሳልኩት የጉዞ መርሐ ግብር (Itinerario) ይሄ ነው፦ 📍 መነሻ መቀሌ 🌉 መተላለፊያ ወልዲያና ደሴ 🏛️ መዳረሻ አራት ኪሎ ግን እቅዱ ተበላሸና GPS የራሱን ውሳኔ አስተላለፈ! 📡🛰️👉 «መንገዱ እንደገና በመሰላት ላይ ነው… መዳረሻዎ ተቀይሯል! እባክዎን የኋላ ማርሽ አስገብተው ወደ ኤርትራ ያቅኑ እግረ መንገድዎንም የገንፎ ማንኪያዎን 🥣🥄ያዘጋጁ!» 🤣🤣🤣🤣 አራት ኪሎ ደርሰን ወንበር እንይዛለን የሚለው ሕልም ብን ብሎ ጠፍቶ ማርእሸት እንደሚለው ኤርትራ ገብተው ገንፎ መገንፋት ….ወደ መተከል ሲመለሱ ደግሞ ፋሉን እየበሉ ሆዳቸውን መሙላት ሆነ ጨዋታው …..🙈 እውይይይ! አስቡት እንግዲህ! አራት ኪሎ ለመግባት ተነስቶ የገንፎ ሳህን ላይ ማረፍ?! 🤣🤣🤣🤣🤣 ዘሜን ተከትላችሁ እዚህ ኮመንት ሥር ወር ውር ትሉ የነበራችሁ ቱልቱላዎች እስቲ አሁን ድምፃችሁን አሰሙን!…..አቤት የፖለቲካ እቅድ! 😆…መዳረሻው አራት ኪሎ መጨረሻው ገንፎና ፋሉ! እንዲህ ያለ የጉዞ መርሐ ግብር በትራቭል ኤጀንሲ እንኳን አይገኝም! 😩😩😩🤣🤣🤣🤣🤣 ዘምዬ ደፂና ጃል መሮ ከእንግዲህ የአራት ኪሎን ተዉት ማንኪያውን ያዙ! 🥄🥄🥄 ቢያንስ በገንፎ ሳህን ላይ የሥልጣን ሽኩቻ የለም! 🤣🤣🤣 ሰላም ለ #Ethiopia 🕊️🇪🇹❤️
ይሄን ሰሞን ስራ በዝቶብኝ FB ላይ ጠፍቼ ነበር እናም አንዱ ግብፃዊ ፅምዶ😅…… እሺ እንዴት ነው SU-35 ከተረከባችሁ በኋላ ጠፋሽ እንዴት ነው የ ኢትዮጵያ መንግሥት ቁመና ??? ብሎ ፃፈልኝ እናም እኔም እንዲህ ብዬ መለስኩለት ….. የ #Ethiopia መንግስት በጣም ገራሚ ቁመና ላይ ስለሆነ የጥምረቱ ሃላፊዎች ቁልፍ ቁልፍ ሰዎች አንድ በአንድ እጅ እየሰጡ ሚስጥራቸውን ባደባባይ እየዘከዘኩ ነው ብዬ እድሜ ለቴክኖሎጂ የሚለውን ተረጎምኩላቸው ተስፋ እንዲቆርጡ😆😂 በእኔ እይታ ፅምዶ /የጥምረቱ ቁመናና 🥀 🆚 የወቅቱ የ 🇪🇹 መንግስት ቁመና 💪 👇በተለይ Su-35 ከተረከበ በኋላ ያለው ሁኔታ በአጭሩ ይሄንን ይመስላል ብዬ ፖስት ያረኩት ቪድዮ ነው ያው ግብፆቹ አንጀታቸው እንደሚቃጠል ጥርጥር የለውም የአፋብን የቁጩ የአማራ ህልውናው ታጋዮች 4️⃣ ኪሎን ከማለማችሁ በፊት መጀመሪያ ወሬውን ትታችሁ እርስ በርሳችሁ ተስማሙ እሱ ራሱ ትልቅ ነገር ነው በተረፈ የቤተመንግስቱን ጉዳይ ከነአካቴው እርሱት #NoMore ጎጠኞች ‼️ በየት በየት አድርጋችሁ ነው አዲስ አበባ የምትገቡት ??? የሰይጣኖች 😈ስብስብ እስቲ እዩት ይሄን ምስኪን ወጣት ወንድማቸውን #ኩላሊት ያፈረሰ ቡድን ፍርክስክሱ እስኪወጣ ጠንክረን እንሰራለን አረመኔዎች እንኳንስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለራሳሽሁ ወገን ለታናሽ ወንድማችሁ የማትሆኑ ከንቱዎች 😡‼️ ማርሸትዬ አይዞህ ካሁን ወዲያ ተርፈሃል ተባብረንም ቢሆን እናሳክምሃለን 🙏😢
20
15
2
49
25,946
Teddy retweeted
Replying to @WashTimes
Here you go again! Dejavu
1
86
Replying to @WashTimes
The WHO Director General’s longstanding ties to the TPLF raise serious questions about his impartiality. He has failed to condemn TPLF atrocities in Tigray and neighboring regions with the same force he directs at Ethiopia’s federal government. His statements, amid reports of TPLF military setbacks, appear politically motivated and raise concerns that he is exploiting his international position to rally support for his former party. The WHO must not become a platform for partisan propaganda. #Ethiopia #Tigray #TPLF #UnitedNations #WHO
1
1
220
Teddy retweeted
Replying to @WashTimes
WHO chief is a member of the terrorist TPLF ... he has no moral right to talk about civilians today... since the gvt took control of Tigrai children began going to school, health services restored and US backed aid is reaching affected citizens
1
1
8
349
Replying to @WashTimes
Tedros,where were you when TPLF looted a lot of Ambulances from Tigray and flee with it to Eritrea ?Tedros is TPLF member previously while he was in Ethiopia and still supports them at deep down in his heart.
2
1
5
317
Teddy retweeted
Replying to @WashTimes
Under his leadership #WHO is nearly collapsing losing its funds due to poor handling of the COVID 19 pandemic. He is last standing puppet and mouth piece of #TPLF
1
1
161
Replying to @WashTimes
Replying to @DrTedros
@DrTedros You were a sitting member of the TPLF Executive Committee. You never once condemned your own party’s systematic looting and destruction of hospitals, ambulances, and critical medical supplies across Amhara and Afar—tools they looted and smuggled to Eritrea—actions that left millions without care. Now in this 4th cycle of attacks on Ethiopia’s mainland, they have looted all medical essentials from the very Tigray people they claim to stand for. Now you issue selective “deeply disturbing” statements that put the TPLF aggressors (who launched the war and have collaborated with external actors - Egypt, Eritrea and Sudan - against Ethiopian sovereignty) in the same basket as those defending the country’s territorial integrity and resources. That is not neutrality. It is unacceptable for the head of the WHO. Peace is the best medicine—starting with honesty about who dismantled the health system.
2
17
119 የሚለው ቁጥር ዝም ብሎ በጊዜ ሰሌዳ ላይ የሚቆጠር አሃዝ አይደለም። በውስጡ የብዙ ሺሕ አበውና እመው ደምና አጥንት፣ በሀገር ፍቅር እሳት የበሰለ አይተኬ ሕይወት የተገበረበት የጽናትና የክብር ምስክር እንጂ! ይህ ቀን በታሪክ አደባባይ በወርቅ ቀለም የተጻፈ፣ የጽኑ ማዕበል መቋቋሚያና የሕዝብ አለኝታነት ማረጋገጫ ነው። 119 - የደም፣ የአጥንትና የክብር አሻራ፡ የሀገር ምሰሶው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛሬ በዓለም አቀፍ መድረክ «ሀገር ነን» ብለው የሚፎክሩ አያሌ ሀገራት ገና በታሪክ ካርታ ላይ እንደ ሀገር ሳይቆሙና መዋቅራቸውን ሳይዘረጉ፣ ኢትዮጵያ ድንበሯን የሚያስከብር፣ ሉዓላዊነቷን የሚያስጠብቅ፣ የተደራጀና የሰለጠነ ሠራዊት ነበራት። የኢትዮጵያ ሠራዊት የታሪክ ዕድሜ ከብዙ ሀገራት ሀገርነት የቀደመ፣ የአፍሪካ የነፃነትና የጥቁር ሕዝቦች የኩራት ተቋም ነው። ይህ ሠራዊት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የመጣ የሀገር ጽኑ ምሰሶ ነው። በበረሃው ሐሩር፣ በደጋው ቁር ሳይበገር፣ የውጭ ወራሪዎችን አሳፍሮ በማስመለስ የውስጥ ሰላምን በማስከበር ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ ህልውና መሠረት ሆኗል። ከዓድዋ ታላቅ ድል እስከ ዘመናዊው የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ድረስ፣ የተከፈለው መስዋዕትነት ሁሉ የዚህ ተቋም ጥልቅ የታሪክ ሥር ማሳያ ነው። ዛሬ 119ኛ ዓመቱን በደመቀ ሁኔታ ስናከብር፣ ለሀገር ህልውና ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የሰጡ የሠራዊቱን አባላት በከፍተኛ አክብሮት እንዘክራቸዋለን። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የትላንት ታሪካችን ኩራት፣ የዛሬው ሰላማችን መከታ፣ የነገዋ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ዋስትና ነው! እንኳን ለ119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሰን! #ENDF #Ethiopia
11
32
3
59
1,335
ተገንጣዮች የከፈቱት ጦርነት እና ሽብር - ማርኮ ሮቢዮ ተገንጣይም፣አሸባሪም አይደለንም፤አሜሪካ ሚዛናዊ ሁኚ- ትብብሩ “የህወሀት መሪዎች ወደ ጌታቸው ሻዕቢያ ሄደዋል” የሩሲያ ጉባኤ እና የኢትዮ -ኤርትራ ሽምግልና ? youtu.be/v_SEWU5jRGU
9
17
41
1,072
#Ethiopia: the threat posed to civilian aviation by remnants of the #TPLF in #Tigray is alarming. Less than a month ago, TPLF forces controlled Alula Aba Nega International Airport, the main air hub of #Mekelle. Today, having lost the capital and the airport, its leadership is warning against any movement there, alleging military use, just as civilian flights and ordinary life are returning. It is a visible sign of desperation. Former fighters are seeking civilian reintegration, flights are returning, and the clearest signal from ordinary Tigrayans is exhaustion with war and a demand for normalcy. The danger that deserves attention now is therefore not some grand TPLF return to power, but the capacity of its increasingly desperate remnants to threaten civilians, infrastructure and recovery as their political control collapses.
39
22
8
69
10,573
Well, when she realized that Ethiopia was on the right path for economic development and the continuous growth made her wonder where she was. The privileged daughter of Stanford, who was granted a graduate degree, still yearns to be involved in Ethiopia 🇪🇹 political arena.
This is the drug addict daughter of the late treasonous dictator Meles Zenawi (may he burn in hell). She's a spoiled brat living off billions of dollars embezzled from the #Ethiopian people with her corrupt mother in Kampala, Uganda.
1
1
476
ትላንት "ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ አታለለን!" ያሉህ ሁሉ ዛሬ "ድል ለኤርትራ!" "ኢትዮጵያ ብትንትኗ ይውጣ!" ሲሉ ሰላሰማኸን ቆመን እያጨበጨብንልህ ነው! ገለባውን ፈትጎ ማበጠሩን ትችላለህ! 👇🏼🙌🏼✊🏽🇪🇹 @AbiyAhmedAli is a Hero
19
17
106
2,138
Tending Topics of the world 🇪🇹 🙌 The AA city 🌃 #AddisAbaba #Ethiopia
23
61
7
661
60,094
Teddy retweeted
“ውጊያው አልቋል፤ እጃቹን ስጡ" አሁን ትግራይ ዉስጥ ከመከላከያ እና ከትግራይ የሰላም ሀይሎች ጋር እየተዋጋ ያለዉ ቡድን የወንጀለኞች የቀጣፊዎችና በዝርፊያ ተሰማሩ ግለሰቦች ስብስብ ነዉ "ውጊያው አልቋል፤ እጃቹን ስጡ" ጄነራል ሳሞራ የኑስ | NBC ማታ | @NBCETHIOPIA youtu.be/WU0qZ3hhTLw?is=p2GH… via @YouTube
19
49
4,582
Abiy and the Rise of a Stronger Ethiopia 🇪🇹 When I woke up this morning, I saw reports on X claiming that Mekelle is now under ENDF control…. only two weeks after the war began. If confirmed, the speed and outcome would be significant. But the bigger story may be what Ethiopia has been building behind the scenes: a stronger ENDF, domestic drone manufacturing, armored vehicles, artillery, ammunition production, and growing military technology capabilities. This is bigger than one battlefield. It is about building stronger Ethiopian institutions, technology, industrial capacity, and strategic self-reliance. If the Mekelle reports are confirmed, they could become another sign of how much Ethiopia’s military and state capabilities have changed. Congratulations, PM Abiy. 🇪🇹 Mark my words: some of the people criticizing Abiy today may see him very differently tomorrow. Results can change perceptions quickly. A stronger economy needs strong institutions, technology, and the ability to defend itself. A stronger Ethiopia is being built. 🇪🇹
47
49
6
383
21,331
Ethiopian National Defense Forces are receiving a warm welcome in Mekelle.
9
78
4
390
21,871