Tesfa G Neda (@TesfaNeda) header
Tesfa G Neda (@TesfaNeda) profile picture

Am a writer and activist for good

Ethiopia
Joined December 2011
Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)Photo by Tesfa G Neda (@TesfaNeda)
የሀይማኖት መሪዎችና ተቋማት በሙሉ በመንግስት ተጠልፈው ምስኪኑ ወጣት ያለ መሪ ያለ መንገድ ጠቋሚ ወደ እሳት የሚገባበት ዘመን በቃ‼️ መንግስት ወንጀለኞችን በሙሉ ለቅሞ ይያዝልን እኛም እናግዛለን። #በቃ
5
19
1
42
ከሀዋሣ የደረሰኝ መልእክት... "ሰላም ተስፍሽ እንደምን ውለሀል?ዛሬ አይሴሃር ታረቀኝ፣ጎብኝቼ ዋለሁ፣ የታሰረውም ሀዋሳ መስቀለኛው ጋር የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን ነው። ከፍ ባለ ስነ ልቦና ነው ያገኘሁት ሰንብት ነስሩም አንድ ላይ ናቸው።
5
23
4
68
24 ፍሬ ቸኮሌት 2000 ብር እኔ ስለሚሸጥበት ዋጋ አያሳስበኝም ፈልጎት የሚገዛው እስካለ ድረስ! ግን በዶላር እጥረት ምክንያት መድሀኒት ና የህፃናት ወተት በጠፉበት ሰአት እንኳን ለእንዲህ አይነት የቅንጦት ምርቶች LC የሚሠጠው ባንክ ያሳስበኛል።
2
8
ተመካክረው ለውጥ ያመጡልናል ስንል እነሱ አበል ይጨመርልን😂😂 #ethiopia
1
6
ሱሪውን ያወለቀ ባንዳ ማለት ይሄ ነው የጉራጌ ህዝብ ህሊናውን በጥቅም አይሸጥም , ሰርቶ የሚያሰራ ነው እንጂ ቀፈቱን መሙያ ካገኘ ልጁን ይሽጣል
51
58
4
135
ስለ ትውልድ ተስፋ.. ተምሮ መና ስለቀረው ተመራቂ... በድብርት ና በሱስ እየተሰቃዩ ስላሉ ታዳጊዎች... በስደት ስለሚያልቁ ወጣቶች... ትኩረት ስለተነፈጉ ሀገር በቀል እውቀቶች... ብዙ ብዙ... የምናስብበት...ተጋግዘን የምንበረታበት ቀን ደረሰ! #Ethiopia
2
9