George (@george_posts) profile picture

Interested in history, geopolitics, and economics.

Joined April 2009
Photo by George (@george_posts)Photo by George (@george_posts)Photo by George (@george_posts)Photo by George (@george_posts)
George retweeted
Potemkin Party PM @AbiyAhmedAli is going crazy and destroying Ethiopia🇪🇹. In fact, it should have been the other way around. He is the one bombing Sudan🇸🇩 from #Asosa Airport. This is a case of playing the victim while perpetrating the crime. Whether Sudan🇸🇩 will retaliate by targeting his airports is now the million-dollar question. @AbiyAhmedAli has effectively declared wars on #Sudan, #Eritrea, and his own people in #Amhara, #Tigray, and parts of #Oromia. This illiterate madman is behaving like Hitler or Mussolini in the 1940s. His end will not be a good one.
إثيوبيا تغلق قنصلية السودان في أصوصا وتطرد البعثة! أعلنت إثيوبيا إغلاق القنصلية السودانية في مدينة أصوصا غرب البلاد، واعتبرت جميع موظفي البعثة أشخاصاً غير مرغوب فيهم، ومنحتهم مهلة 48 ساعة لمغادرة الأراضي الإثيوبية. يأتي القرار وسط تصعيد بين البلدين، بعد اتهامات سودانية لإثيوبيا بالسماح باستخدام مطار أصوصا وقاعدته منصة لإطلاق مسيّرات الدعم السريع، وتسهيل إمدادها بالأسلحة ودخول مقاتلين أجانب، مع احتفاظ الخرطوم بحق الرد.
2
1
101
ጠወልዋሌ ጥቂት አክራሪ መንጋዎቹን በማሰማራት የአገዛዙን ተቃዋሚዎችን አካውንት እያዘጋ መሆኑ ታውቋል:: ጅራፍ ራሱ ገርፍ ራሱ ይጮሀል እንዲሉ እውነት እኛ ጋ ሆና ይሄ ነፍሰ ገዳይ ድምፃችንን እንዲያፍን መፍቀድ የለብንም:: የሱ አካውንት እንዲዘጋ ሁላችንም ዘመቻ እንጀምር::
1
7
17
574
New reporting suggests that 7 Israeli technicians arrived in Nyala this weekend to operate and train RSF on the use of a Chinese-made air defense system provided by the UAE to secure the airspace from SAF drone attacks. Just another step in the escalation of the war.
🚨 طائرتان إماراتيتان تصلان نيالا محملتان بـ(7) خبراء إسرائيليين متخصصين في منظومة (FK2000) في محاولة لصد غارات الجيش المتصاعدة 💥 كشفت مصادر خاصة عن وصول طائرتين شحن إماراتيتين إلى مدينة نيالا يومي الخميس والجمعة الماضيين، حملت إحداهما سبعة خبراء إسرائيليين متخصصين في منظومات الدفاع الجوي FK2000، والعديد من العتاد العسكري. 🎯 وأكدت المصادر أن الخبراء سيتولون تدريب ضباط الميليشيا على أنظمة الدفاع الجوي الحديثة وأنظمة التشويش، في محاولة لتأمين أجواء المدينة التي أصبحت مستباحة أمام القوات المسلحة السودانية. 🎯 ومنظومة (FK-2000) هي نظام دفاع جوي هجين - صواريخ ومدافع - ذاتي الدفع وقصير إلى متوسط المدى، طوّرته شركة علوم وصناعة الفضاء الصينية (CASIC). 🚨 وفي يوليو، نشر الجيش السوداني فيديو يظهر تدميره نظام دفاع جوي صيني قصير المدى من طراز FK-2000، الذي زودت به الإمارات العربية المتحدة ميليشيا الدعم السريع. 💥 وأوضحت ذات المصادر أن نيالا تتعرض منذ فترة لغارات جوية ليلية يومية من قبل الجيش السوداني، تستهدف المقار العسكرية والتدريبية والبيوت الآمنة التابعة للميليشيا وقادتها، ما ألحق خسائر كبيرة في الأرواح والعتاد، وأشاع حالة من الرعب والهلع في صفوف عناصر الميليشيا. وأضافت أن هذا الواقع الميداني دفع كفلاء الميليشيا في الإقليم إلى إرسال طاقم الخبراء الإسرائيليين لتوفير غطاء دفاعي جوي للمدينة. 🚨 الجدير ذكره ان رئيس هيئة الأركان الفريق أول ياسر العطا، وجه أمس اتهاماً صريحاً لدولة الإمارات العربية المتحدة وإسرائيل، قائلاً: "حربنا ليست حملة دفتردار ضد قبائل دارفور وكردفان.. نقاتل الجنجويد ومرتزقة بن زايد ودولة الشر وإحباط أطماع (الموساد) الإسرائيلي". #sudan #السودان
18
205
15
383
28,406
George retweeted
The She’eb Massacre,carried out on May12,1988, was a horrific atrocity committed against Eritrean civilians. Approximately 400–500 innocent people, primarily women,children, and elderly civilians,were reportedly killed. General Kassaye Chameda was responsible for this massacre.
1
38
2
42
1,180
Riots have broken out in Ukraine as a torture chamber of Zelensky has been exposed.
116
2,237
117
8,923
180,198
ሰላም ወገኖች ፥- በ #ትግራይ #አማራ #ኦሮሚያ የሚገኘው አሁናዊ ወታደራዊ ሁኔታ (ክፍል 3) የ #ትብብርለሕልውና ሃይሎች በትግራይ ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ በፋሽታዊው አረመኔ #አብይአህመድ አገዛዝ ስራዊት ላይ የሚያደርሱት ጥቃቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በ #ትግራይ ልዩ ልዩ አካባቢዎች፣ በ #አማራ ፣ እንዲሁም በ #ኦሮሚያ ክልሎች በተደረጉ የደፈጣ፣ የቆረጣ፣ የምሽግ ሰበራ ውጊያዎች የአገዛዙ ስራዊት ላይ ከባድ የወታደራዊ ሽንፈቶችና ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራዎች ደርሰዋል። የአገዛዙ ስራዊት በ 100 ቦታዎች በስለት ተወግቶ መድማቱ እንደቀጠለ ነው። ይህ እንደሚሆን ብዙዎች ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሰጡት በመሬት ላይ አየሆነ ይገኛል። አገዛዙ እንደተለመደው ደምስሰናል፣ አሸንፈናል፣ በሚል ከንቱ ፕሮፖጋንዳ ራሱንም ህዝብንም ያጭበረብራል። አንከር ሚዲያ ያወጣው ዝርዝር መረጃ፣ ከልዩ ልዩ የመረጃው ምንጮች የተረጋገጠ/ትራያንጉሌት የተደረገ ነው። 1 የአውደ ግንባር መረጃዎች፥ የብልጽግና ሰራዊት በትግራይ ከፍተኛ ጉዳት እያስተናገደ ነው፥ የፋኖ ሃይሎች በጎጃም፥ ጎንደርና ወሎ youtube.com/watch?v=QCcaJAiQ…
ሰላም ወገኖች ፥- በ #ትግራይ የሚገኘው አሁናዊ ወታደራዊ ሁኔታ (ክፍል 2) ገለልተኛ እና የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ እንስቲቱት አካል የሆነው ክሪቲካል ትሬትስ ፕሮጄክት/CTP ያወጣቸውን ወታደራዊ መረጃዎች ተመልከቱ። - የ #ትብብርለህልውና አባል ድርጅት የሆነው ቲዲፍ/TDF መልሶ ማጥቃት በማዕከላዊ ትግራይ በብዙ ቦታዎች ተዘግቧል - የፌዴራል ስራዊት አቅርቦት መስመሮች ተጋላጭነት የኮንቮይ ጥቃቶችና የመንገድ ውጊያዎች ተዘግበዋል - የፌዴራል ስራዊት ከኤርትራ ድንበር ወደ ኋላ መመለስ - የTDF አመራርና የውጊያ አቅም መቀጠል - ተከታታይ ውጊያዎች መኖራቸው ያመለክታል፤ - CTP በ #ኦሮሚያና በ #ቤንሻንጉል ጉሙዝ የተዘገቡ አዳዲስ የታጠቁ ኃይሎች ጥቃቶችን ጠቅሷል። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በባቱ አካባቢ ጥቃት እንዳደረሰና የፌዴራል ኃይሎች በድሮኖች እንደመለሱት ተዘግቧል። 1ኛ፣ 2026 - ከሶስት ሳምንት በፊት የኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ ብዛት ያላቸው እዞች ፣ የእገረኛ እና የሜካናያዝድ ክፍለ ጦሮችን፣ በድሮን፣ በተዋጊ ጄቶች እጅቦ የአብይ አህመድ ተጋሩ ከሆኑት ቲፒፍ/TPF ከፊት ለፊት አሰልፎ #አማራ ክልል ላይ እንዳደረገው በትግራይ ላይ ወረራ ፈጸመ ። አላማጣን ፣ መቀሌን ፣ አድዋን፣ አክሱምን ፣ አዲግራትን፣ ራማን ፣ ሌሎች ዋና ዋና የትግራይ አካባቢዎችን ተቆጣጥረናል ብለውም አወጁ። የቀድሞው ኤታ ማጆች ሹም ሳሞራ ይኑንስ በመንግስት ቴሌቪዥን“ እጅ ስጡ” የሚለውን ደገመው። በነገራችን ላይ አብዛኛው የትግራይ አካባቢዎች ቲፕፌን “እንደ መንገድ መሪ ባንዳ፣ ገዳይ አስገዳይ፡ የአብይ ተጋሩዎች ፡ የኦህዴድ ብልጽግና ተላላኪዎች” ተደርገው እንደሚታዪ አሁን ላይ ብዙ አይነት መገለጫዎች እና መረጃዎች አየወጡ ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት ፣ ይህ ፈንጠዝያ ወደ ዋይታና ለቅሶ ይለወጣል ብለን ነበር። ከሰሞኑ የትግራይ የሚወጡ ዜናዎች ይህንን ያመላክታሉ። ብዙም ሳይርቅ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የ #ትብብርለህልውና አባል የሆነው ቲዲፍ/TDF ቀደም ሲል ባወጣም መግለጫ የአገዛዙን “ድል አድረግናል፣ ትግራይን ተቆጣጥረናል” ባዶ ፉከራ ፣ “ጦርነት ሳይደረግ እንዴት ድል አደረግን ይባላል?። እኛ በመረጠነው ግዜና ቦታ ለመዋጋት ለቀንን ነው የወጣነው፣ የብልጽግና መቀበሪያ ትግራይ ላይ እንደሚሆን እርግጠኛ ነን” ወዘተ የሚል ይዘት ያለው ተከታታይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። ቃል በተግባር እየተመነዘረ መሆኑን ከስሞኑ በትግራይ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በአብይ አህመድ ስራዊት ላይ እየደርሱ የሚገኙ በርካታ ወታደራዊ ምቶች፣ ከባባድ ኪሳራዎች በልዩ ልዩ የኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች ሲዘገብ ቆይቶአል። የክሪቲካል ትሬት ፕሮጀክት/CTP የዛሬው ዘገባ እነዚያን ያጠናክራል። 2ኛ። 2021 - ትግራይ - መቀሌ በሶስት ሳምንት ይዘናል ካሉበት ቀናት ጀምሮ ሰኔ/June 2021 “ እንደ ዱቄት በአየር ላይ ተበትኖአል” ፡ “በዘራችሁ እይድረስ፣ መለቃቀም ነው የቀረን፣ እነ ጌታቸው አሰፋና ጌታችው ረዳ ብቻ ናቸው የቀሩት፣ “አንድም ጋንታ የላቸውም… “ እነዚህ አብይ እህመድ፣ አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላ፣ በብሄር ኮታ ለጀነራልነት የደረሰው የዛሬው ፊልድ ማርሻል፣ እንድሁም ሃምሳ አልቃ ባጫ፣ እነድ ብርሃኑ ጅሎ በብሄር ኮታ ፣ ሜጀር ጀነራል ማእረግ ያገኘው፣ አብይ አህመድ ሙሉ ጀነራል ያደገው የተናገሯቸው ነበሩ። በየግዜው በመንግስት ሚዲያ አየቀረቡ ለኢትዮጳይ ህዝብ በወቅቱና በተደጋጋሚ ትግራይ የነበረውን እውነታ በመሸፈን ይሰሩት የነብረው ሽፍጥ እንደነበር አይዘነጋም። እውነታው ግን ሌላ እንደነበር በኋላ ነው የታወቀው። ከዚያ ቀጥሎ የሆነው ምን ነበር?፣ የህወሃት ሃይሎች ትግራይ የነበረውን ስራዊት በየከተማው በየመንገዱ መቱት። ሙሉ በሙሉ ሽንፈትና ውርደት ከመድረሱ በፊት በቅጽበት፣ ስራዊቱ ከትግራይ ለቆ እንዲወጣም አስገደዱት ፣ ከ 4 ክፍለ ጦር በላይ የመከላከያ ስራዊት ተደመሰስበት፣ 8 ሺ የመከላከያ ስራዊት አባላት በምርኮ ተያዙበ። ባጫ ደበሌ በመንግስት ሚዲያና ጋዜጠኞችን ጠርቶ ፣ “ታላቁ ሩጫ ፎቶ ሾፕ ሰርተው ነው “ በማለት እውነታውን ካደ። የትግራይ ህይሎች ጎንደር፣ ወልዲያን፣ ኮምቦልቻን፣ ደሴን አልፈ፣ ቆርጠው ደብረ ሲና ደረሱ። ፣ መከላከያ ስራዊቱ በሁልም ግንባሮች ሲሸነፍና ወደ መሃል አገር ሲሸሽ እንደነበር ይታወሳል። የትግራይ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገሰግሱ ምን አቆማቸው? የአማራ ሃይሎች (ፋኖ፣ ልዪ ሃይል)፣ የአፋር ሃይሎች፣ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ መላው ዲያስፓራ ፣ ኤርትራ ተረባርበው ፣ ከአገዛዙ ጎን በመስለፋቸውና መስውእትነት በመክፈላቸው ነበር። አሁን ያ ሁኔታ የለም፣ የአብይ እህመድ ስራዊት ደጀን የለውም፣ በበስተጀርባውም፣ ከፊት ለፊቱም ረመጥ ሆኖበታል፣ 3ኛ። February 1989 ሽሬ እንዳስላሴ- ትግራይ የነበረው ሁኔታ " ትግራይን አጽድተናል፣ ትግራይን ተገንጣይ አስገንጣይ ደምስሰናል" ሻምበል ለገሰ አስፋው ፣ የደርግ/ኢሰፓ ስ/አ ኮሜቴ አባል እና በትግራይ የነበረው ጦር የበላይ አዛዥ የበየእለቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲናገርና ሲያስንገር የነበረው ፕሮፖጋንዳ። ከጥቅት ወራት በኋላ ፣ በአክሱም፣ በአድዋ ፣ ክፍለጦሮች መደመሰስ፣ በሽሬ እንዳስላሴ፣ የ604ኛ ኮር ሽንፈትን ውድቀት ደረስ። ቀጥሎም ትህነግ ሙሉ በሙሉ ትጋራይን የተቆጣጠረበት ሁኔታ ተፈጠረ፣ በመጨረሻም ለደርግ/ኢስፓ መንግስት ውድቀት አመላካች የነበረ፣ ህወሃት/ትህነግ የወታደራዊ፣ ፓለቲካዊና ፣ የፕሮፖጋንዳ የበላይነት ያገኘበት፣ የስርአቱ እንዳበቃለት እንዱ ትልቅ መገለጫ ነበር። "ከታሪክ የማይማሩ፣ ጥፋቱን በመድገም ይረገማሉ" ጆርጅ ሳንታያና "ታሪክ ራሱን አይደግምም፣ ነገር ግን እንደ ግጥም ቤት ይመታል" ማርክ ትዊን criticalthreats.org/briefs/e…
3
49
1
68
5,337
George retweeted
#WHO Director @DrTedros said that Ethiopia, under @AbiyAhmedAli, is attacking its own people with drones while its health system is collapsing. @antonioguterres @EUSR_Weber @hrw @AUC_PAPS
2
1
113
George retweeted
Encouraging numbers overall. However, the question now is: What products are we talking about? What percentage of the $312 billion represents value-added consumer goods exported by #Africa to China🇨🇳? Or does the majority consist of raw or semi-processed materials? And what percentage represents #Chinese manufactured consumer goods exported from #China to #Africa? If I am not mistaken, #Africa's exports to China🇨🇳 consist primarily of raw materials, which is neither a sustainable nor a growth-oriented trade model. This is probably one of the reasons #Africa still has a trade deficit of approximately $102 billion with #China, while #China exports value-added manufactured goods to #Africa. Africa cannot achieve sustainable economic growth this way. This is Africa's opportunity to follow #China's example in the late 1980s, when it adopted elements of the Western free-market system and jump-started its economy through a private-sector-led, export-oriented manufacturing strategy. China eventually flooded Western markets with its products after gaining access to the #WTO. This is #Africa's moment of opportunity. #China is no longer a low-cost manufacturing destination with cheap labor. It is transitioning into an upper-middle-income economy with rising labor costs and an increasingly service-oriented economy. #Africa, on the other hand, has an abundant supply of young, affordable labor. All #Africa needs to do is seize this opportunity, transform its raw materials into finished products, and supply both Chinese🇨🇳 and Western🇺🇸🇪🇺 markets. The biggest obstacle, however, is the ineptitude and corruption of @_AfricanUnion's leadership, coupled with policies and institutions that fail to hold political leaders accountable for their failures and corrupt governance.
Good to watch: youtube.com/watch?v=Rkup2GeU… According to EriTV November 1 English News, trade between China and Africa reached USD 312.11 billion in the first nine months of 2026, up 22% from the same period last year. From vases to dining tables, more and more African products are enriching the choices of Chinese consumers, driven by China's zero-tariff policy for African countries. Effective May 1 this year, China fully implemented zero tariffs on 100% of tariff lines for products from 53 African countries with which it has established diplomatic relations, allowing a large number of African goods to enter the Chinese market. Eritrea started to enjoy this zero-tariff treatment since December 2024, thanks to which China-Eritrea trade attained the fastest growth rate in 2025 among China’s trade with all African countries.
2
3
296
ስላም #ኢትዮጵያውያን ወገኖች ፦ ዛሬ በወጡ የተረጋገጡ መረጃዎች በውጫሌ፣ #ደቡብወሎ የፋሽስቱ የ #አብይአህመድ አገዛዝ ስራዊት #ትብብርለህልውና አባል በሆነው በ #አፋብን ሚኒሊክ እዝ ከፍተኛ ምት ደርሶበታል። የእግረኛ ስራዊቱ ለከባድ ሽንፈትና ኪሳራ በመዳረጉ በአካባቢው ሰላማዊ ዜጎች ላይ በጄቶችና በድሮኖች እሳት ሲያዘንብ እንደዋለ ልዩ ልዩ የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል። ዋዜማን ጨምሮ። ** በተደጋጋሚ በ #አማራ ፣በ #ኦሮሚያ፣ ሰሞኑን ደግሞ በ #ትግራይ የተደረጉ በርካታ ውጊያዎች የሚያረጋግጡት እንዱ ትልቁ እውነታ የአብይ አህመድ የ ኦህዴድ ብልጽግና ስራዊት ሞራልም፣አላማም የሌለው መሆኑ ነው። እጅግ ደካማ የሆነ፣ የመዋጋት አቅምና ፍላጎት የሌለው፣ በከፍተኛ የሞራል ስብራት ውስጥ የሚገኝ ስራዊት መሆኑ አመላካቾች ናቸው። ** ይህ ስራዊት በብዛት አዲስ ምልምሎች የታጨቀ (በብዛት በግዳጅ የተመለመለ)፣ በቂ ስልጠና የሌለው፣ በቂ ስንቅ የሌለውና ለግዳጅ በተስማራባቸው አካባቢዎች ህዝብን እያስቸገረና እየዘረፍም ጭምር እንደሚገኝ ከትግራይ እሰክ ጎጃም ወሎና ጎንደር የወጡ ልዩ ልዩ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዘራፊ ጀነራሎች የሚመራ፣ ውስጡ አንድነት የሌለው፣ በብሄር ተከፋፍሎ በጎሪጥ የሚተያይ፣ በጣም ደካማ በሆነ ቁመና ላይ የሚገኝ ስራዊት ስለመሆኑ ብዙ አይነት መገለጫዎች ታይተዋል ። ** ሰሞኑን ከ #ውጫሌ እስከ #ሞያሌ፣ ከ #ትግራይ እሰክ #ሰሜንሽዋ የአብይ አህመድ የኦህዴድ አገዛዝ ስራዊት ከሰሞኑ የደረሱበት ከባባድ ወታደራዊ ሽንፈቶችና ኪሳራዎች የሚያረጋግጡት ይሄንኑ ሀቅ ነው። ** በውጫሌ ደቡብ ወሎ በ #ትብብርለህልውና ሃይል በሆነው በአፋብን ሚኒሊክ እዝ እና በአገዛዙ ስራዊት መካከል ስለተደረገው ውጊያ እንከር ሚዲያ ማምሻው ያወጣውን መረጃ ተከታተሉት። Nov 2 አሁን የደረሰን ዜና፥ በደቡብ ወሎ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው። youtube.com/watch?v=zq94x9Sl…
2
48
66
4,825
Video Footage Raises Serious Questions About Abiy’s War in the Horn of Africa This video clip, recorded by curious residents in Tigray, has inadvertently raised serious questions about the nature of the war Abiy Ahmed is conducting in the Horn of #Africa, including he is acting in the interests of the UAE and possibly Israel. What evidence can we identify from the video? 1) The soldiers can be heard asking for eight AAA batteries, suggesting that they are looking for a specific item of equipment or supplies. 2) They are speaking English and are unfamiliar with the surrounding area, raising questions about their identity and their presence in Tigray. 3) They are wearing CAT (Caterpillar) footwear. The person recording the video comments on their shoes, referring to them as CAT shoes and comparing them to Timberland footwear. 4) The person recording the video can be heard identifying the soldiers as Israelis. 5) From their appearance, the soldiers are non-Ethiopian soldiers and more look more Middle Eastern or European. Abiy is clearly using mercenary soldiers to kill #Ethiopians and wage war of expansionism at the bidding of UAE. @US_SrAdvisorAF @StateDept @_AfricanUnion @antonioguterres @CrisisGroup @BBCAfrica @cgtnafrica @trtafrika @AJEnglish @AlArabiya_Eng @SudanTribune_EN @abdul
13
633
8
594
6,698
The Absurdity and Paradox of Abiy Ahmed’s ‘Medemer’ World! Abiy Ahmed is a Nobel Peace Prize laureate, awarded by @NobelPrize and @NobelPeaceOslo for making peace with #Eritrea. Yet, he has turned out to be a warmonger, presiding over devastating violence and mass killings in #Ethiopia while preparing the ground-work for a war with #Eritrea. Taye Dendea @DendeaTaye was appointed Minister of Peace by Abiy in 2021. In 2023, Abiy had him arrested after he criticised his leadership and exposed the realities of his administration. He remains in prison. Abiy has also betrayed and discarded former allies, ministers and confidants, beginning with Lemma Megersa, the man widely credited with playing a crucial role in Abiy’s initial rise to power. A Nobel Peace Prize laureate who arrests his own Minister of Peace, abandons those who helped him rise to power, presides over devastating internal conflicts and risks igniting another war with #Eritrea—all while promoting a political philosophy called Medemer (synergy)—embodies one of the greatest paradoxes and absurdities of Abiy Ahmed’s political world. @BBCAfrica @trtafrika @AJEnglish @cgtnafrica @CrisisGroup @StateDept @US_SrAdvisorAF @_AfricanUnion
7
211
3
217
2,342
ETHIOPIA’S OVERTLY DECLARED WAR AGENDA AGAINST ERITREA (Verbatim Statements by Ethiopian Government Senior Officials denigrating Eritrea’s Sovereignty) The Potemkin Party is engaged, these days, in a frenzied and deceitful diplomatic campaign to re-package the unprovoked war that it has declared against Eritrea for over three years now in “self-defense garb”. As illustrated in the link below, the regime has leveraged, throughout this period without let-up, all its political, media and military institutions to indoctrinate its population, and especially the youth, with incendiary propaganda to normalize and rationalize a war of aggression against Eritrea. To this end: 1. Eritrea’s Statehood and hard-won independence were, and continue to be, denigrated as “a conspiratorial Project conceived by external forces”. These inflammatory and provocative positions constitute brazen violations of international law and the sovereignty and integrity of a UN member State. 2. The Eritrean sovereign port of Assab is often depicted as “stolen Ethiopian land” that must be retrieved to “correct a historical mistake”. This falsehood and revisionist narrative of history is peddled to justify its agenda of “sovereign access to the sea”. 3. Eritrea’s southern coastal land must also be annexed to provide “strategic depth” to Ethiopia’s phantom navy. 4. Even prior to its declaration of war against Eritrea through the announcement of its Leader to the House of Peoples Representatives on 13 October 2023, and as early as July-August 2022 while the war in the Tigray Administrative Region was still raging, the Potemkin Party had sought to create an alliance with the TPLF to wage war against Eritrea which it had dubbed as the “ultimate enemy” of both entities. 5. The Potemkin Party also ramped up, inconsequential as it may be, its hostile activities of sponsoring subversive groups (“RASDO”, “Green Islamic Movement”, and another obscure outfit classified as a foreign-based terrorist Group by Germany’s Prosecutor Office) for the purposes of “regime change”. 6. The intensive war campaign and relentless saber-rattling have been accompanied by massive weapons purchasing spree; mostly underwritten by external forces. shabait.com/2026/11/02/ethio…
5
1,376
39
1,340
52,266
ሰላም #ኢትዮጵያውያን ወገኖች ፥- ከሁለት ሳምንታት በፊት ጥቅምት 16 ቀን (እኤአ) ከታች በድጋሚ የተለጠፈውን መረጃ አጋርተን ነበር። በትላንትናው እለት #አብይአህመድ በራሱ ግዜ በልጥፎቹ ይፋ አድርጎታል፥ አረጋግጦታል። በነገራችን ላይ በ #ደርግ/ኢሰፓ አገዛዝ የመጨረሻው አመት 1990 ለወታደራዊ ስልጠና ወደ ብላቴ ከተላኩት የአአ ተማሪዎች መካከል #ዳኔኤልክብረት የሚባለው እንደነበረበት ፣ የእኔ የት/ቤት እኩዮች የሆኑ እና ስልጠናው ላይ የነበሩ ከጥቂት አመታት በፊት ነግረውኝ ነበር። የመሳሪያ፣ የስልጠና ብዛት፣ የሰራዊት ብዛት አማባገነኖችን ትንሽ ጊዜ ሊያቆያቸው እንጂ ከውርደትና ከውድቀት እንደማያድናቸው ታሪክ በተደጋጋሚ አረጋግጦአል። በህግ የበላይነትና ፍትህ በተጨፈለቁበት፣ የዜጎች መብቶችና ነጻነቶች በማይከበሩበት፣ መንግስት መር የሆነ የንጹሃን ዜጎች ጭፍጨፋ አዘቦታዊ በሆነበት፣ ሀገሪቱ በአራቱም መአዘናት ምድሪቱ በኢትዮጵያውያን እልቂት የደም ጎርፍ የጨቀየበት፣ ለህዝብም ደህንነት፣ሰላምና ፣ የተረጋጋ ህይወት በቅርቡም በሩቁም ለማሰብ አቅሙም፣ ልቦና ውቅሩም፣ ፍላጎቱም የሌለው አረመኔው ወሮበላ የ 1990 የአአ ዩኒቨርሲቲ ሰልጣኞችና ለስልጠና የላካቸው እገዛዝ እጣ ፈንታ ምን እንደነበረ ከታማኝ ቧለሟሉ አልተነገረውም መሰልኝ። =================== የኦክቶበር 16 ቀን ልጥፍ #አብይ አህመድ ሚንስትሮቹን፣ ሚንስትር ደኤታዎችና ከፍተኛ ባለስልጣናት ሁርሶ ወደ ሚገኘው ወታደራዊ ማሰልጠኛ እንዲገቡ ትእዛዝ ማስተላለፉን በርክታ ሚዲያዎች ዘግበውታል፣ አንከር ሚዲያም ዛሬ አረጋገጥኩት ባለው መረጃ ምንጮቹ ተዘግቦአል። - የአብይ አህመድ እየወሰደ የሚገኘው ከስጋትና ከጭንቀት የመነጩ እርምጃዎች ሚኒስትሮችን ወታደራዊ ስልጠና እንዲወዱ ማስገደድ፣ በአዲስ አባባ ዙሪያ የኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮችና ወጣቶችን ማስታጠቅና ማስልጠን፣ በአዲስ አባባ ከ 16 አመት በላይ የሆኑ ለጋ ወጣቶችን መመዝገብ፣ ያልተመዘገቡትን ወላጆቻቸውን ትታስራላችሁ በማለት ማስፈራራት፣ ሌሎችም የአገዛዙ ፍርሃትና ጭንቀት የወለዳቸው እርምጃዎች የሚጠቁሙት የደርግ/ኢሰፓ መንግስት በመጨረሻው አመት ከወሰዳቸውን ተመሳሳይ እርምጃዎች ጋር በብዙ መልኩ ይመሳሰላሉ። በወቅቱ በ 1990 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቱ ተማሪዎች ብላቴ በሚገኘው ወታደራዊ ማስልጠኛ እንዲገቡ ተደረገ። የሰሜን ሸዋና ፣ የደቡብ ሽዋ አርሶ አደሮችን አደራጅቶ ሸማቂ ሃይልና ሚሊሺያ ማደራጀት ማስልጠን፣ማስታጠቅ ጀመረ። መደበኛውና ልዩ ጦር፣ እንደ ስፓራታ የመሳሰሉ ልዩ ክህሎትና አቅም የነበራቸውን ኮማዶዎች ያልቻሉትን ጦርነቶች በዩንበርሲቲ ተማሪና በአርሶ አደር ሽማቂ ተዋግቶ ድል ለማድረግ ያልተሳካ የሞት የሽረት ሙከራዎች አደረገ። አምባገነኖች ባህሪያቸው ተመሳሳይ ነው ። ታሪክ ራሱን እንደገና ባይደግምም እንደ ግጥም ቤት ይመታል /”history does not repeat itself, but it rhymes.” - በ #ሰሜንሸዋ፣ በ #ደቡብ ወሎ፣ በትግራይ የ #ትብብርለህልውና አባል ድርጅት ወታደራዊ ሃይሎች ተከታታይ ምቶችን በአገዛዙ ስራዊት ላይ ማሳረፍ፣ ብዛት ያለው ስራዊት መደምስስ ፣ በሺ የሚቆጠሩ በምርኮ መያዝ፣ በመቶዎች ብሬን፣ ዶሽቃ፣ በሺዎች ክላሽና ልዩ ልዩ መሳሪዎችን መማረካቸው በልዩ ልዩ ሚዲያዎች ተዘግቦአል፣ የአንከርም መረጃ ይህን ያረጋግጣል። - ዝርዝሩን ተከታተሉት (ወገንተኛ ያልሆነው እና በተአማኒነቱ የሚታወቀው ዋዜማ የ #ትብብርለህልዋና አባል የሆነው የፋኖ ሃይሎች በአገዛዙ ላይ ያገኙትን ድሎች በሚመልከት በቅርብ ቀን ዘግቦአል) Anchor news Oct 16 የፋኖዎች ትልልቅ ድሎች፥ የህወሀት መልሶ ማጥቃት፥ የሚኒስትሮች ወታደራዊ ስልጠና። xitter.gq/NeaminZeleke/status/21…
ለሁለንተናዊ ብልጽግና - ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራር የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ዘንድ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማለት ቁሳዊና መንፈሳዊ ብልጽግና፣ ባህላዊና ሞራላዊ ብልጽግና የተሸመኑበት ብልጽግና ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አመራሩ ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያስፈልገዋል፡፡ በአካል የዳበረ፣ በሞራል የጠነከረ፣ በዕውቀት የተሳለ፣ በጥበብ የበሰለ እንዲሆን ይጠበቅበታል፡፡ በተለይም በሀገር ፍቅር ስሜትና በሕዝብ ተቆርቋሪነት መንፈስ ግዴታዎቹን እንዲወጣ የሀገር አደራዋ ጥብቅ ነው፡፡ ወታደራዊ ሳይንስ፣ ልምድ እና ሕይወት የሰውን ልጅ ዓላማና ሰብእና በመቅረጽ ረገድ ተወዳዳሪ የለውም፡፡ የሰው ልጅ በአካልም፣ በመንፈስም፣ በሥነ ምግባርም፣ በአፈጻጸምም ዲሲፕሊናዊ እንዲሆን በማስቻል ለዘመናት ትውልድን ሲያዘጋጅ ኖሯል፡፡ ውጫዊና ውስጣዊ ማንነቱ የሠመሩለት ሰብእና በመቅረጽም ታላላቅ መሪዎችን አፍርቷል፡፡ ግዳጅን በብቃት መፈጸም፣ በዐርበኝነት መንፈስ አገልግሎት መስጠት፤ የሥራ ዲሲፕሊንን መቅረጽ፤ የጋራ ግብን በጋራ ማሳካት፤ ወትሮ ዝግጁነት፤ በተዋረድ አመራርን ማፍራት፤ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፤ ከላይ እስከ ታች በመናበብ ዓላማን መፈጸም፣ እና የመሳሰሉት ከወታደራዊ ሳይንስና ልምድ ሊወሰዱ የሚችሉ ዕሴቶች ናቸው፡፡ የመደመር መንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡ የመደመር ሥልጣኔ ታላቁ ስትራቴጂን ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል፣ ከወታደራዊ ሳይንስና ሕይወት የምንቀስማቸው ዕውቀቶች፣ ክሂሎቶች እና ልምዶች አሉን፡፡ በተለይም ደግሞ በአንድ ሰዋሰው መግባባት፣ ሥነ ምኅዳርን በሚገባ መጠቀም፤ በተከታታይ ሕዝብን ለዓላማና ለተግባር ማነጽ፤ ለሕዝብ የገባነውን ቃል በሚገባ አከናውኖ መጨረስ፤ ከታች እስከ ላይ ያለውን መዋቅር ለሀገራዊ ዓላማ ማሣለጥ፤ ሀገርን በባለ አደራነት መምራት፤ ለምንምና ለማንም የማትበገር ጽኑ ሀገር መገንባት፤ ተተኪ ትውልድን ማፍራት እና የሀገርን ደኅንነት ምንጊዜም ማረጋገጥ የሚሉትን የስትራቴጂውን ሐሳቦች በተገቢው መንገድ ለመረዳትም ሆነ ለማስፈጸም ወታደራዊ ሥልጠናው የማይናቅ ሚና ይጫወታል፡፡ ወታደሮች ዒላማ፤ ሲቪሎች ደግሞ ዓላማ አላቸው፡፡ የሁለቱም ግብ ድልን ማስመዝገብ ነው፡፡ ሁለቱን ዲሲፕሊኖች በማገናዘብ ዒላማውንም የሚመታ፤ ዓላማውንም የሚያሳካ ትውልድ እንፈጥራለን፡፡
15
59
2
105
12,223
Analysis • Netanyahu will wage war at home and abroad to stay in power | Amos Harel haaretz.com/israel-news/elec…
31
218
27
376
62,501
Ukrainian drones struck Russia’s 4th-largest oil refinery yesterday, causing significant damage. Fires were reported from several locations of the Kstovo oil refinery.
32
322
13
2,939
63,678
Last night, Ukrainian drones struck the NORSI oil refinery in Kstovo, Russia. This is the THIRD Russian oil refinery struck in the last THREE DAYS.  Zelensky has put Trump's request for Ukraine to stop hitting Russian refineries IN THE TRASH.
16
17
1
122
19,728
Fighting between the Ethiopian army and Tigray’s ruling party has resumed. If it continues, this latest round will be dramatically different from the previous civil war. Register for free to learn why economist.com/middle-east-an…
12
31
2
81
36,339
In a surprising move, Democratic Rep. Haley Stevens appears with GOP nominee for Senate Mike Rogers amid rift with Abdul El-Sayed. cnn.it/4yNDspv
448
110
73
675
265,408