Getamesay Worku (@get11_w) header
Getamesay Worku (@get11_w) profile picture

Father, Husband, Follower of Jesus Christ // “For whosoever shall call upon the name of the Lord shall be saved.” — Romans 10:13 (KJV)

Joined September 2022
6. በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ምሳሌ 3:6 (አማ54)
13
ጒልበቴ እግዚአብሔር ሆይ፤ እወድሃለሁ። መዝሙር 18:1
8
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16
8
17. እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። ቆላስይስ 3:17 (አማ54)
2
15
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። መዝሙር 23:4
3
63
1ኛ ጢሞቴዎስ 2 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
2
19
160
ምሕረትህ ከሕይወት ይበልጣልና፤ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። መዝሙር 63:3
1
94
“እነሆ፥ የምስራችን የሚያመጣ ሰላምንም የሚያወራ ሰው እግር በተራሮች ላይ ነው! ይሁዳ ሆይ፥ አጥፊው ፈጽሞ ጠፍቶአልና፥ ከእንግዲህም ወዲህ በአንተ ዘንድ አያልፍምና ዓመት በዓሎችህን አድርግ፥ ስእለቶችህን ክፈል።” — ናሆም 1፥15
1
3
105
“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።” — መዝሙር 91፥1
1
121
“አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።” — መዝሙር 90፥1
1
94
“የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።” — መዝሙር 46፥11
9
124
“እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤” — ዘኍልቁ 6፥24
1
11
221
“የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።” — መዝሙር 16፥11
1
18
210
“እግዚአብሔርን ለሚፈራ ጠንካራ መታመን አለው፥ ለልጆቹም መጠጊያ ይኖራል።” — ምሳሌ 14፥26
1
19
559
“እግዚአብሔር ልመናዬን ሰማኝ፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ተቀበለ።” — መዝሙር 6፥9
1
33
609
“ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው።” — ምሳሌ 3፥3
22
418
“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” — ምሳሌ 1፥33
1
7
92
“ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?” — መዝሙር 139፥7
1
24
428
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” — ዮሐንስ 1፥12
1
1
33
616