ደላላው (@getwintone) profile picture

የሰው ልጅ ሲያነብ ሶስት ነገር ይሆናል ! መጀመሪያ ለራሱ ያነባል፣ ቀጥሎ ከጓደኛው ጋር ይናበባል ፣መጨረሻ አረፋ ሲከት እራሱ ይነበባል።

United States
Joined July 2021
Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)Photo by ደላላው (@getwintone)
ወይ ጉድ አኪላም ፋኖ ነበረህ ያን ምስኪን ሰው አማኙ የአማራን ህዝብ ስንቱን የደሀ ገበሬ ልጆች ደማቸው ደመ ከልብ ፣ ስንቱን ህፃናት ከትምህርቱ ስንቱን እናት አለ ጧሪ የናንተ መጫወቻ ይሁን
ማሩ በቃ ተይዞም አይፋታኝም
1
1
238
PRAYING BLUE MIDTERM 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
141
የተወህዶ ልጆች ስሙ።
118
💯
مصر تظلم ليل السودانيين، وإثيوبيا تعطيهم الكهرباء بدون كاش! القرآن أسمى هؤلاء بآل فرعون، وقال عنهم يقتلون الأطفال ويستحيون النساء، وقال محمد عن أثيوبيا فيها ملك عادل لا يظلم عنده أحد، وقال : اتركوا الحبشة ما تركوكم. ولكن للأخوان دين آخر ورأي آخر، ويحاولون تفتيت إثيوبيا.
74
That’s it 💯 💯 የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል ማውጠንጠኛ ሕወሓት ስሪቱ ህገ—መንግስት ነው። የዚህ ህገ—መንግስት የታሪክ ንባብ፣ የፖለቲካ ርዕዮት እና ራዕይ አማራን “አፄያዊ ወራሪ፣ ነፍጠኛ (imperial expansionist)”፣ ቀሪዎቹን ኢትዮጰያዊያንን “ተወራሪ ሉዓላዊ ብሄር ብሄረሰቦች(sovereign nations and nationalists)” ብሎ የፈረጀውን የፋሺስት ጣሊያን የጥላቻ እና የፈጠራ ታሪክ (revisionist history) የተቀበለ እና እንደ ፈራረሱት ሶቨየት ህብረት እና ዩጎዝላቪያ ትናንሽ ነፃ ሀገራትን የሚያዋልዱ መንግስታዊ መዋቅሮችን የፈጠረ ነው። አማራ ላይ ያነጣጠሩት ህገ—መንግሥታዊ የፈጠራ ታሪክ፣ ፖለቲካዊ ፍረጃ፣ የደቦ ጥላቻ ስም፣ ኢኮኖሚያዊ አድልኦ ፣ ማህበራዊ ማግለል እና ሥነ ለባናዊ ወከባ ተደማምረው ጄኖሳይድ እንደሆኑ በርካታ አኬልዳማዎችን ታቅፈን የምንኖረው እኛ ሰለባዎቹ ብቻ ሳንሆን፣ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ምስክርነት የሰጠበት ተጨባጭ ክስተት ነው። የሀገራችን ህገ—መንግስት የጄኖሳይድ ምንጭ መሆኑ በደም የተፃፈ እውነታ ነው። የህገ—መንግሥቱ መንፈሳዊ ምንጭ ደግሞ ሕወሓት ነው። ኦህዴድ/ብልፅግና ተቀባይ እና አስቀጣይ ነው። የአማራ የህልውና ትጥቅ ትግል በቀጥታ የሚታኮሰው ከኦህዴድ/ብልፅግና ጋር ይሁን እንጂ ወደ ምንጩ ስንሄድ ከሕወሓት ጋር እየተደረገ ያለ ትግል ነው። የአማራን የህልውና ትጥቅ ትግል ከዚህ ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ አውዱ ዝቅ አድርጎ ከኦህዴድ/ብልፅግና ጋር ብቻ የሚደረግ ትግል እና በኦህዴድ/ብልፅግና መወገድ ብቻ ሁሉም ችግሮች እንደሚፈቱ አድርጎ ለመቃኘት በብአዴን/ሕወሓት በኩል እየተደረገ ያለው ጥረት
1
5
318
Forever ❤️ ❤️ ❤️ @flyethiopian
Ethiopian Airlines is #1 when it comes to flight attendants supporting travelers with young children. (My son below, summer 2024.)
1
168
❤️ ❤️ ❤️ @flyethiopian
A picture worth 1,000 words. ❤️ After two wonderful months in Riyadh, we had to leave rather suddenly, without my husband. It was a long, exhausting journey from Bahrain to Addis Ababa and finally home to Bulawayo, Zimbabwe. On our Ethiopian Airlines flight, we all fell fast asleep. When I woke up, my four-year-old daughter was missing from her seat. I found her a few rows ahead, fast asleep in the arms of a lovely flight attendant named Lydia. She had woken up crying and confused, and Lydia, not wanting to disturb me, had picked her up, comforted her and rocked her back to sleep. My little girl stayed there for the next three hours. In the middle of a difficult journey, this beautiful act of kindness meant the world. Thank you, Ethiopian Airlines, and especially Lydia, for reminding us that kindness and humanity know no borders. ❤️
3
514
ዶክተርዬ እሱ እኛ መቼ አስቸገረን አልንሽ ከቻልሽ የፖለቲከኞችን ከንፈራ እና መርዝ ምላሳቸውን ቆርጠሽ ብታስካኪይልን የብዙ ሰው ሰላም እናገኝ ነበር
2
5
5,558
Proud to be black African Ethiopian 🇪🇹 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
161
It’s an honor and prestige to have been told that, bro. Menelik was the man that had shaken the political mountain of the 19th century. Yes, you do resemble him.
1
2
8
513
Imagine a world where the Red Sea’s best-kept secret is unlocked. If Ethiopia secures sovereign access to the Assab coast, it won't just open a shipping port—it will trigger a trillion-dollar marine & adventure tourism gold rush. 🇪🇹🏖️ A thread on the future #NEOM of Africa:👇 #Ethiopia #Assab #RedSea #Tourism @PMEthiopia @EthioTourism @LandlockedNoMore
4
1
5
369
1/ THE RED SEA RIVIERA 🏝️ Think overwater bungalows, crystal-clear turquoise waters, and luxury beachfront oases. Powered by massive solar grids and desalination plants, Assab’s untouched coastline would instantly compete with Dubai, Sharm El Sheikh, and the Maldives.
99
Imagine spending $27 BILLION just to use a neighbor’s ocean. Studies by economists at Addis Ababa University found that between 2008 and 2024, Ethiopia spent roughly $27 billion just on foreign port expenditures. To put that in perspective, that is enough money to build the massive Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) nearly six times over. That is the brutal reality of the "Geography Tax" crushing Ethiopia’s economy every single year.
18
10
1
82
22,530
ከእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) ቀጥሎ የኢትዮጵያን ሙዚቃ next level የምታደርስ እህታችን አስገራሚ አዲስ የሙዚቃ ስራ ይዛልን መጣለች። የበለጠ ለየት የሚያደርጋት ደግሞ በወላይታ ዩንቨርስቲ የታሪክና እና የቅርስ መምህር በመሆን በረዳት ፕሮፌሰርነት እያገለገለች እንዲሁም ጥበብን ጎን ለጎን ማስኬድ መቻሏ ነው። ዛፉ የሚለውን አዲስ ነጠላ መዚቃዋ በአንድ ሳምንት ብቻ ከ1..5 ሚሊዮኖች የተመለከቱት የሚገርም የጥበብ ስራ አቅርባልናለች። እንዲሁም ሰይፉ ፋንታሁን በፕሮግራምህ ላይ አቅርበሃት ታሪኳን እና የመጣችበትን አሳዘኝ እና መንገድ እንድናቅ ስላደረክ እናመሰግናለን ። የግጥሙ ፤ ደራሲ ኢታና አበበ እግዚያቤሄር አምላክ ሁሌም ይጠብቅሽ
5
4
1
43
6,941
ተሜ ፈምሷል 😂 😂 @EthiopianNewsA
1
2
202
እንደነዚህ ሁለት ጉዶች በአፍቅሮተ ትህነግ መስተፋቅር የተሰራበት የTPLF አመራር ቢኖር ኖሮ ዛሬ ጫካ ለጫካ ባልዞሩ። ለዚህ ውለታቸው ወያኔዎችእንደው አንዲት ሀውልት ደደቢት ላይ ጣል ብታደርጉላቸው
1
5
1
8
550
💯
𝐈𝐭 𝐢𝐬 𝐭𝐫𝐚𝐠𝐢𝐜 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐬𝐨 𝐦𝐚𝐧𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧𝐬 𝐬𝐭𝐢𝐥𝐥 𝐟𝐚𝐢𝐥 𝐭𝐨 𝐬𝐞𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐮𝐭𝐡. The time for denial is over. Ethiopians must wake up now and confront the hard reality: this war is a deliberate proxy war waged against Ethiopia’s national interests.
142
👇🏾👇🏾
1
7
241
ኤርትራታውያን እራሳቸውን ኢትዮጵያዊ መስለው በመላው ጥቁር ህዝብ ሊያሰጠሉን እንደነዚህ አይነት ልጆች አሰማረተውብናል። የኢትዮጵያ ህዝብ እረስ በራስህ መናቆር አቁመህ ጠላቶችህን ማጋፈጥ አለብህ
15
16
4
88
7,533
💯
Talk about hypocrisy! These four "leaders" claim that only littoral states have any say over the Red Sea but on Nile use want downstream nations to have equal control. Ethiopia contributes most water to Nile and had Red Sea ports for millennia! Get real! addisstandard.com/egypt-erit…
105