Make Running a lifestyle for everyone!🏃🏾‍♀️🏃🏾

Addis Ababa, Ethiopia
Joined February 2011
Bringing the energy, the glow, and the winning smiles! 🧼🥇 #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #FAB
3
101
🌱 Run for change. 🤝🏾 Run for community. ❤️ Run for a better tomorrow. Every step counts. Every runner can make an impact. Join this meaningful cause by purchasing the Run For A Cause T-shirt through Telebirr and making a difference.
1
2
3
143
Friendship, fun, and medals! 2026 Children’s Races Presented by Bank of America #ChildrensRaces #GreatEthiopianRun #InspiringTheNextGeneration
1
122
High-fives, bright smiles, and race bibs ready! 🎈 Bring the whole family out to cheer. Register your kids now before spots fill up! ✨ 2026 Children's Races Presented by Bank of America #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #ChildrenRaces
80
Inspire the next generation በታላቁ ሩጫ🌟 #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #MondayMotivation
1
3
164
ምዝገባ በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይ ተጀምሯል ✍️ ጤና፣ ደስታ እና አዲስ ትዝታ ሁሉም በአንድ ሩጫ! አሁኑኑ በመመዝገብ በነፋሻማው እንጦጦ ፓርክ አስደሳች ጊዜን ከእኛ ጋር ያሳልፉ እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ 📱 በቀላሉ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይመዝገቡ
100
ነገ ማለዳ 12:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይጀምራል ቀድመው ለሚመዘገቡ ቲሸርት ይሸለማሉ! የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ #GreatEthiopianrun #EntotoCBERun
1
1
175
የመጀመሪያው ዙር ✅ 4 ሳምንታት ብቻ ቀርተውናል🙌 #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo #Training
2
1
4
683
የመጀመሪያው ዙር ልምምዳችንን በጠዋቱ አጠናቀናል✅ ጉዞ ወደ ታላቁ ሩጫ! 4 ሳምንታት ብቻ ቀርተውናል🙌 #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo #Training
2
2
5
227
⏳ Only 4 weeks left! 🔥 Are you ready to run together, share love, and create unforgettable memories? #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo
81
4 ሳምንታት ቀርተውናል! እንዴት ለሩጫችን እንዘጋጅ? ከጤና አጋራችን አፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል ስለጤናችን እንዲህ ትመክረናለች👩‍⚕️ #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo #AfranHospital
1
2
4
166
ነገ ማለዳ 12:30 ለልምምዳችን ወሎ ሰፈር እንገናኝ 📲 የልምምድ መተግበሪያውን ለማውረድ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ! #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4weeks
1
2
120
🚨 የልጆች ሩጫ የውድድር ቦታ ለውጥ 🚨 ከአደይ አበባ ስቴዲየም ወደ ከዚህ በፊት ውድድሩን ወደ ምናካሂድበት የኢትዮዽያ አካዳሚ መለወጡን እናሳውቃለን
1
159
ወላጆች ይህን በመረዳት ከዚህ ቀደም የወሰዳችሁት በራሪ ወረቀት ላይ የውድድር ቦታ መቀየራችንን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን 🗓 ቅዳሜ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ንፁህ ውሃ ለሁሉም ህፃናት   ውሃን እንንከባከብ፤ የልጆች ነገን እንጠብቅ
22
ምዝገባ ሰኞ ይጀምራል! 🤩ሰኞ ተመዝግበው በእንጦጦ ፓርክ ሮጠው ጤናዎን ይጠብቁ🤩 💫በነጻ ተመዝግበው፣ በነጻ ሮጠው ከሚወዱት ጋር አሪፍ ጊዜ ያሳልፉ💫 ✨እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ✨ #EntotoCBERun #Greatethiopianrun
1
159
የታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ ቤተሰቦች አላቹ ወይ 🔊 የሩጫችን ብርታት- ሶፊ ማልት #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #sofilmalt
1
107
Want to run stronger on race day? Train like Haile! 🥇 Push for 1 min, recover for 1 min, and repeat 6–8 times  📲 Scan the QR code to grab the app and start training today! #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4weeks #HaileGebrselassie
3
106
እሁድ የልምምድ ቀን ነው! ለዋናው ድግሳች ከወዲሁ በልምምድ ራሳችንን እናዘጋጃለን 📍 ይምጡ፣ አብረን እንለማመድ! እሁድ ከጠዋቱ 12:30 ወሎሰፈር እንገናኝ! #GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
1
106