ጥቅምት 18 2019
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIFC ጋር በገባው ውል መሰረት የቤት መግዣና መስሪያ ብድር መልሶ ማቋቋሚያ ተቋም ይቋቋማል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡
tinyurl.com/8psm3u77
ጥቅምት 18 2019
ኢትዮጵያ ከሩሲያ አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች (Su-35 4++ Generation) መረከቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ።
t.me/ShegerFMRadio102_1/2701…
ጥቅምት 18 2019
ዳሸን ባንክ ያለ ሂሳብ ቁጥር ወይንም አካውንት ፣ ኪው አር ኮድ ወይም ስልክ ቁጥር ክፍያ መፈፀም የሚያስችል አገልግሎት መጀመሩን ተናገረ።
tinyurl.com/4ducyppv
ጥቅምት 17 2019
30 አመት የምስረታ በዓሉ እያከበረ የሚገኘው ኒያላ ኢንሹራንስ ባለፈው በጀት አመት ያልተጠራ አንድ ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ።
t.me/ShegerFMRadio102_1/2700…
ጥቅምት 17 2019
የአየር ንብረት ለውጥ ለበሽታዎች መከሰት አባባሽ ምክንያት በመሆን ተጨማሪ ስጋት ፈጥሯል ተባለ።
የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን ችግሮች መቋቋሚያ ስትራቴጂ ተሰናድቶ እየተሰራበት መባሉንም ሰምተናል
t.me/ShegerFMRadio102_1/2700…
ጥቅምት 17 2019
የህብረት ስራ ማህበራት ከተቋቋሙ በኋላ ወደ ስራ ሲገቡ ውጤታማ የማይሆኑት በትክክለኛው መንገድ ስለማይመሩ ነው ተባለ።
ይህንን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
tinyurl.com/y9va8425
ጥቅምት 17 2019
በሀሰተኛ የዲጅታል ደረሰኝ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ ነጋዴዎች ያጋጥማሉ
ሸማቾች ክፍያ ፈፅመናል በሚል ዲጅታል ደረሰኝ በስልካቸው ቢያሳዩም፣ደረሰኙ ሃሰተኛ በመሆኑ ነጋዴዎች ለኪሳራ እየተዳረግን ነው ብለዋል
tinyurl.com/yuhtc2b3
ጥቅምት 17 2019
የቤት ኪራይ ፣ የምግብ መጠጡን ዋጋ እየጠቀሱ ኑሮ ከበደን የሚሉ በርካታ ናቸው፡፡
መንግስት በበኩሉ ባለፈው ወር 14.9 በመቶ ሆኖ የተመዘገበውን የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ፣ ኑሮን ለማስተካከል…
tinyurl.com/5n6j66up
የጥቅምት 17 2019 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በብራዚል ግራ ክንፈኛው ሉላ ኢናሲዮ ዴ ሲልቫ አሸናፊ የተደረጉበትን ምርጫ የተጭበረበረ ነው አሉ፡፡
tinyurl.com/46hdkn97
#ሟሟሻ
በአንተ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን በሌላው ላይ አታድርግ
youtu.be/NNDOYTtK_do?si=naee…
የጥቅምት 16 2019 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ፈረንሳይ
በፈረንሳይ የተቃውሞ ሰልፉም ግጭቱም የሰልፈኞች እስሩም እንደቀጠለ ነው ተባለ፡፡
tinyurl.com/yv63v95t
ጥቅምት 16 2019
ከአመታት በፊት እስከ 235000 ሰው ይቀጥር የነበረው የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ አሁን የሚፈጥረው የስራ እድል በግማሽ ቀንሷል፡፡
tinyurl.com/44874n32
ጥቅምት 16 2019
ለግብርናው ዘርፍ የሚሆኑ የትራክተር ማሽኖችን ወደ ሀገር ለማስገባት አሚዩ ኢንጂነሪንግ የተሰኘ ተቋምና ዘመን ባንክ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ተናገሩ።
ስራው በ130 ሚሊየን ብር ተጀምሯል ተብሏል፡፡
tinyurl.com/mrxtpr2t
ጥቅምት 16 2019
ከሰሞኑ በተፈፀመ ጥቃት በቁጥር ጥቂት የማይባሉ ዜጎች የተገደሉት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ መረጋጋት ቢታይም አሁንም ስጋት ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
tinyurl.com/2x6ar2fy
ጥቅምት 16 2019
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ባለፈው ሐሙስ የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም አለመቆሙ ተነግሯል።
tinyurl.com/d58ud9pm
ጥቅምት 16 2019
በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው ጥብቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተለያየ መለኪያ ለውጥ እየታየበት መሆኑ ይነገራል፡፡
እስካሁን ግን ከሚነገረው ባለፈ ይህንን ማየት አልቻልንም የሚል ጥያቄ ሲነሳ ይሰማል፡፡
tinyurl.com/3pmy36ye
#በዓሉ_ግርማ...
የበዓሉ ግርማ የሕይወቱ የመጨረሻ ሰዓታት ላይ ትኩረት ያደረገው ቴአትር ከ11 ወር የዝግጅት ጊዜ በኋላ ተመልሶ ወደ መድረክ መጥቷል።
‘‘በዓሉ ግርማ – ቤርሙዳ’’ የተሰኘ ቴአትር በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዳግም…
t.me/ShegerFMRadio102_1/2698…
#መቆያ
ዘረኛነትን የተዋጋው ማልኮም ኤክስ - በእሸቴ አሰፋ ጥቅምት 14 / 2019
youtu.be/N62u9xOssZY?si=MiG9…
#mekoya #esheteasefa #malcolmx
ጥቅምት 14 2019
እስካሁን ምንም ዓይነት የፈውስ መድሃኒት ያልተገኘለት የኢቦላ ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ምን እየተደረገ ነው? ምን ማድረግስ ይበጃል?
youtu.be/16BrpQmLiQQ







