Yonatan Aguade (@yonatanaguade) header
Yonatan Aguade (@yonatanaguade) profile picture

1 Timothy 1:15 15 This is a faithful saying, and worthy of all acceptation, that Christ Jesus came into the world to save sinners; of whom I am chief.

Addis Abeba & Stockholm
Joined November 2012
Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)Photo by Yonatan Aguade (@yonatanaguade)
“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” ዮሐንስ 10፥11 – at Stockholm, Sweden
10
60
ማቴዎስ 7:12 12 እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና::
6
የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል። ያዕቆብ 5:15
1
25
ፊልጵስዩስ 2:11 11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው::
65
2 ቆሮንቶስ 13:8 8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና።
61
ያዕቆብ 3:18 18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።
56
1 ቆሮንቶስ 3:11 11 ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
31
ማቴዎስ 16:16 16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ፡” አለ።
32
ኢሳይያስ 6:3 3 አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች፡ እያለ ይጮኽ ነበር።
32
በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ምሳሌ 3:7
35
ሮሜ 8:28 28 እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
8
138
መዝሙር 105:4 4 እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
18
812
ማቴዎስ 6:33-34 33 ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። 34 ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”
15
605
ዮሐንስ 14:27 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
43
ዕብራውያን 13:8 8 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው::
2
45
መዝሙር 34:18 18 እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
26
1 ዮሐንስ 3:18 18 ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።
6
139
ዮሐንስ 14:12 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
2
49
መዝሙር 108:12-13 12 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። 13 በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን፤ እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል።
5
222