ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በተደረገው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
በጎዳና ላይ የንግድ ተግባር ሲያከናውን የነበረ ግለሰብ 10 ሺህ ሃሰተኛ ብር ይዞ በመገኘቱ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
*******
ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በየካ ...
በበዓላት ወቅት ከሚፈፀም ግብይት ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችል የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 396 ባለ ሁለት መቶ ሀሰተኛ የብር ኖት ይዘው ...
ከአንድ የንግድ ድርጅት መጋዘን ውስጥ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ጎማ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች ተያዙ፡፡ ከተሰረቁት ጎማዎች መካከል አብዛኛውንን ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
******
ትዕግስት አዘዘው የተባለቸው ግለሰብ ...

























