Addis Ababa Police retweeted
ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አና ከፌዴራል ፖሊስ ለተውጣጡ 55 የፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች የማዕረግ እድገት ተሰጠ፡፡ ሦስት ሴቶች የረዳት ኮሚሽነር ማዕረግ አግኝተዋል፡፡
*********
ከአዲስ አበባ ...
Addis Ababa Police retweeted
ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አና ከፌዴራል ፖሊስ ለተውጣጡ 55 የፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች የማዕረግ እድገት ተሰጠ፡፡ ሦስት ሴቶች የረዳት ኮሚሽነር ማዕረግ አግኝተዋል፡፡
*********
ከአዲስ አበባ ...
Addis Ababa Police retweeted
ቅዳሜ ለዕሁድ አጥቢያ ከለሊቱ 10፡30 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች...
Addis Ababa Police retweeted
🔥🔥
🎉Official YouTube Account
Addis Ababa Police
🎉🎥🎥
👇Subscribe Now!👇
youtube.com/c/AddisAbabaPoli…
Addis Ababa Police retweeted
እንግልት እና መጉላላትን ያስቀረው በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራፊክ ቅጣት 13 09 2014 //// ትራፊክ ደህንነት🔥🔥
🎉youtu.be/7AalA5JSmOQ
🎉🎥🎥
👇Subscribe Now!👇
youtube.com/c/AddisAbabaPoli…
Addis Ababa Police retweeted
Subscribe youtube.com/c/AddisAbabaPoli…
facebook facebook.com/Addisababapolic…
twitter xitter.gq/AddisPolice
web addispolice.gov.et/
Addis Ababa Police retweeted
Subscribe youtube.com/c/AddisAbabaPoli…
facebook facebook.com/Addisababapolic…
twitter xitter.gq/AddisPolice
web addispolice.gov.et/
Addis Ababa Police retweeted
በከባድ ተሽከርካሪ ከባህርዳር ከተማ ተነስቶ አዲስ አበባ የገባ 50 ሽጉጥ፣ ጎሮ አይስቲ ፓርክ አካባቢ አምጪ እና ተቀባይ ሲቀባበሉ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ጋር በመቀናጀት እጅ ከፍንጅ ተያዘ
Addis Ababa Police retweeted
It is encouraged to continue @AddisPolice 👍👍
Addis Ababa Police retweeted
በአዲስ አበባና አካባቢው የአሸባሪውን ቡድን ተልዕኮ ለማሳካት የሚንቀሳቀሱ በርካታ ተጠርጣሪዎችና ጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሆነ ተገለፀ::
Addis Ababa Police retweeted
#AddisAbaba
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ጠንካራ ጥበቃ ከተጀመረ በኃላ የተለያዩ የጦር መሪያዎች በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳዎች፣ በየጥሻው እና በየመንገድ ዳር ተጥሎ እየተገኘ ነው ብሏል።
ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 በሰጠው ቃል
Addis Ababa Police retweeted
"በአዲስ አበባ ከተማ የህወሓት ቡድንን በሚደግፉ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው"፦ አዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን
Addis Ababa Police retweeted
A nation of great potential and immense cultural, historic and national wealth, #Ethiopia will persevere through our current challenges. In unwavering unity we will remain on our path towards greater heights #ResilientlyOnwards.
Addis Ababa Police retweeted
የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጨማሪ አዳዲስ የደንብ ልብሶችን ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ነባሩን የደንብ ልብስ መጠቀም ማቆሙን ተቋሙ ገልጿል፡፡
*******
Addis Ababa Police retweeted
በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማንኛውም ግለሰብ በእጁ የሚገኘውን የጦር መሳሪያ በማስመዝገብ ህጋዊነቱን ተላብሶ የጦር መሳሪያውን ተጠቅሞ እራሱንና አካከበቢው እንዲጠብቅበት ሲል ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።
Addis Ababa Police retweeted
Call
***
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ወይም የፖሊስ አገልግሎትን ማግኘት ስትፈልጉ በ 011-1-11-01-11 ወይም በነፃ ስልክ መስመር 991 ፣ 997 መጠቀም እንደምትችሉ አዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል።


































