Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis) header
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis) profile picture

ራዕያችን: ኢትዮጵያ ዴሞክራሲዊ ሥርዓት፣ የዜጎች እኩልነት፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የሰፈነባት፣ እራሷን የሆነች እና ባለቤትነቷ የህዝቧ ሆና ማየት ነው::

Addis Ababa, Ethiopia
Joined July 2020
Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)Photo by Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (@BalderasAddis)
ታስረው ፍርድ ቤት ስለማይቀርቡ እና በታጣቂዎች እየታገቱ ስላሉ ዜጎች የተሠጠ መግለጫ 1. ታስረው ፍርድቤት እንዳይቀርቡ ስለተደረጉ ዜጎች 2. በታጣቂዎች ታግተው አድራሻቸው ስለሚጠፉ ንፁሀን facebook.com/100050437931732…
9
1
4
638
አምስት አመታትን ለህዝብ በመታመን ከክልል አቀፍ ፓርቲነት እስከ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት! ድል ለኢትዮያ! ድል ለዲሞክራሲ!
10
13
3
18
3,167
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ!
2
2
13
983
#የሀዘን_መግለጫ የባልደራስ ፓርቲ - የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ማህበር መስራች አባል የነበሩት እና በኦዲት እና ቁጥጥር በኃላፊነት ያገለገሉት አቶ ወንድወሰን መኮንን በትላንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በአቶ ወንድወሰን መኮንን ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ እና ለትግል አጋሮቹ መፅናናትን ይመኛል። ነፍስ ይማር!
45
39
2
132
18,605
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ! መልካም የደመራና የመስቀል በዓል! #ደመራ #መስቀል
1
1
8
918
#ሰበር_ዜና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆነ!!! በአዋጁ መሠረት ባልደራስ ከክልላዊ ፓርተነት ወደ አገር አቀፍ ፓርቲነት ለመሸጋገር በአራት ክልልሎች የ #ስድስት_ሺህ መስራች አባላት ፊርማን ማቅረብ ሲገባው፣ ፓርቲያችን ግን በስድስት ተጨማሪ ክልሎች ከ #አስር_ሺህ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማሰባሰብ በአጠቃላይ ከ14 ሺሕ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማስገባት የሀገር አቀፍ ፓርቲነት ሰርቲፍኬቱን ተረክቧል፡፡ facebook.com/share/p/ed35f5e…
6
9
6
18
8,966
ወቅታዊ ሀገራችንን ኢኮኖሚ ሁኔታ በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ። facebook.com/share/p/DraAFcy…
3
4
1,035
#አሳዛኝ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ230 በላይ የወገኖቻችን ሞት ፓርቲያችን ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እጅጉን አዝኗል። የሞቱትን ነፍስ እንዲምር እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይመኛል።
1
7
21
1,911
በግፍ እስር ላይ የሚገኘው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የሚዲያ ክፍል ጋዜጠኛ ወንድም ነው አድማስ፦ 🔴 ግንቦት 14/2016 ዓ.ም  በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ታፈነ። 🔴 እስከ 28/09/2016 ዓ.ም ድረስ ፍ/ቤት አልቀረበም። 🔴 በ28/09/2016 ዓ.ም ከሌሎች የግፍ እስረኞች ጋር በፖሊስ "የሽብር ክስ" ቀርቦባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኞቹ ለሁለት ተከታታይ ጊዜያት፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ (በድምሩ 28 ቀናት) ተሰጥቶባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኛው ጋዜጠኛ ወንድምነው በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ከታፈነ 40 ቀናት ገደማ ሆኖታል፤ 🔴 ጋዜጠኛ ወንድምነው በአሁኑ ሰአት በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ (ሜክሲኮ) በግፍ እስር ላይ ይገኛል።
9
16
1,147
አቶ ናትናኤል በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ጠቅላይ ፍ/ቤቱ አፀና m.facebook.com/story.php?sto…
2
2
6
493
ጋዜጠኛ ወንድምነው አድማስ ለሰኔ 26 ተቀጠሩ ❗️የመሀል ዳኛው ለአራተኛ ጊዜ ተቀይረዋል facebook.com/share/p/QyUqeqB…
1
4
388
#ሰበር አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ  በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ተወሰነ facebook.com/100050437931732…
2
4
389
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረስዎ! መልካም በአል! #ኢትዮጵያ #አዲስ_አበባ #ባልደራስ
1
5
615
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል።  ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። facebook.com/100050437931732…
1
4
602
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል።  ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። facebook.com/100050437931732…
5
7
738
ሰኔ 1, 1997 ዓ.ም ሰላማዊ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከዘረኝነት የነፃ ዲሞክራሲን በኢትዮጵያ ምድር ለማምጣት ባደረጉት ሰላማዊ ትግል ምክንያት በዘረኛው የህወሓት-ኢሕአዴግ አገዛዝ በጭካኔ የተጨፈጨፉበት ቀን
16
27
1,969