Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
የህዝብ ልጅ!
/
#Ethiopia
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
"በአዲስ አበባ ት/ቤቶች የኦሮሚያ ክልል መዝሙር መዘመሩ ይቀጥላል፣ (ባንዲራውም መሰቀሉ ይቀጥላል)" ---ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአ/አ ምክር ቤት ሰሞኑን የተናገሩት!!
#ህዝባዊእምቢተኝነት
/
#Ethiopia
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
ክብር በወለጋ ለተጨፈጨፉት አማራዎች ድምፅ የሆኑት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!!
ትግሉ ገና ነው!
/
#Ethiopia
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
የአዞ እንባ!
/
#Ethiopia #StopAmharaGenocide
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
EHRC( still with bad habits despite postive changes) and EHRCO( an NGO with many pro-govt personnel) tried to whitewash z crime by omitting z ethnic angle in z killings in Wellega.
Fortunately, they did not succeed
Knowing z problem is half z solution.
/
#StopAmharaGenocide
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
የላቀ ክብር!
መስከረም አበራ!
/
#ኢትዮጵያ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
ትግሉ የህልውና ሆኗል!
ባልደራስን የሚቀላቀሉበት ምክንያቶች:-
1--ለህዝብ ታማኝ የሆነ እና በህዝብ የሚታመን
2--ለዓላማው እስከመጨረሻው የፀና እና በተደጋጋሚ በመስዋዕትነት ያስመሰከረ
3--ሌሎች በቀጣይነት የሚዘረዘሩ
ይቀላቀሉን!
/
#ኢትዮጵያ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
አርባ ምንጭ ከተማ ገብተናል!
የባልደራስ የሀገር አቀፍ የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ ዛሬ በደቡብ ክልል፣ በአርባ ምንጭ ተጀምሯል!
ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
/
#ኢትዮጵያ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
"የአድዋን ቲሸርት አናወልቅም" በማለታቸው
ፍ/ቤት እንዳይቀርቡ የተከለከሉ ወጣቶች ቁጥር ዛሬ ወደ 6 አድጓል!
ከቀይ ሽብር በፊት የነበረው የአይበገሬነት መንፈስ ይመለሳል!
አንሰበርም!
አንሸነፍም!
/
#ኢትዮጰያ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
ግልፅ እንዲሆን ለፀትታው ግበረ ኃይሉ
ብንታሰር ላለመታሰር አቅም አጥተን አይደለም። በኢትዮጰያ ያለው የኃይል አሰላለፍ እንዳንታሰር የሚያስችለን ነው።ግን ከእናንተ በላይ ላለችው ኢትዮጰያ ብለን በእጃችሁ ላይ መውደቅን መርጠናል።
/
#ኢትዮጵያ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ retweeted
/
* አዲስ አበባ
* ዛሬ፣ የካቲት 22 2014፣ ከጠዋቱ 4:30
* በምኒልክ አደባባይ!
እነሱ "አድዋ ድልድይ" እያሉ ነው( ሃሳባቸውን ለመቀየርግዜው ያላለቀ ቢሆንም))
ነገ፣ ጠዋት፣ በምኒልክ አደባባይ እንገናኝ!
/
#Ethiopians




























