ሰላም ወዳጆች ፣
ሳምንታዊ የፕሎጊንግ እንቅስቃሴያችን ከእሁድ በተጨማሪ ቅዳሜም ተጀሞሯል። አንደ ምርጫችሁ ተሳተፉ 🙏
መገናኛ ስፍራ: የፓርኩ ሽሮ ሜዳ መግቢያ በር
መገናኛ ሰዓት : ማለዳ 2:00
ለአስተያየት/ ጥያቄ 📲0913239965
📢 ለሳምንታዊው ፕሎጊንግ እንቅስቃሴያችን ነገ ማለዳ እንጦጦ ፓርክ በ 2:00 የፓርኩ ሽሮ ሜዳ መግቢያ በር ጋር እንገናኝ 🙏
#ንብትውልድ #ከፕላስቲክፅዱኢትዮጵያ
#dontrubbishethiopia #bansingleuseplastic
📢. 📢.
ነገ (ጥር 21 ማለዳ 2 ሰዓት) @EPark ብቅ በሉና በንፁሁ አየር እየተዝናን የእግር ጉዞ በማድረግ ፓርኩን ከመዘዘኛው የፕላስቲክ ቆሻሻ ታደጉት።
መገናኛ ቦታ፦ በቁስቋም ቤተክርስቲያን በኩል ተገብቶ 1 ኪሜ ላይ በሚገኘው የፓርኩ መግቢያ።
Concerning
By 2050, there could be more plastic than fish in the ocean.
We need to #BeatPlasticPollution now to #SaveOurOcean.
Change starts with you. See how you can #ActNow: un.org/sustainabledevelopmen…
Join our YouTube channel for this and more contents on plogging, travel and psychology 🙏
#BanSingleUsePlastic
This quoted post is unavailable.
🌿🌿🌿
ነገ እንጦጦ ብቅ በሉና በንፁሁ አየር እየተዝናናችሁ የእግር ጉዞ በማድረግ (ዱብ ዱብ በማለት) ፓርኩን ከመዘዘኛው የፕላስቲክ ቆሻሻ ታደጉት።
ሰዓት፦ ጧት 2 ሰዓት
መገናኛ ቦታ፦ በቁስቋም ቤተክርስቲያን በኩል በሚገኘው የፓርኩ መግቢያ።
Plogging-Ethiopia retweeted
Every one of us eats #microplastics that amount to one #CreditCard a day.
#plasticpollution has a high #environmental impact, reverberating on our #healthcare
#plasticfree #Sustainability
መልካም 🎉🎈 ለልጅ ናርዶስ (plogger)!
የልደት ግብዣው በ @EPark የገመድ በረራ ላይ በረራ (zipline adventure)' ነበረ።
ቪዲዮው 👇🙏 youtu.be/qnNLEG2RWUg





















