Jonah Argaw (@jonaharg) header
Jonah Argaw (@jonaharg) profile picture

business https://xitter.gq/t.co/q95xLyHTAk. Follow me ላለው ይጨመርለታል

Ethiopia
Joined November 2021
Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)Photo by Jonah Argaw (@jonaharg)
የማልፀፀትበት ውሳኔዬ ኢየሱስን የህይወቴ ጌታ አድርጌ የተቀበልኩበትን ቀን ነው!!!
10
አንተ ተክለሃቸዋል፤ ሥርም ሰደዋል፤ አድገዋል፤ ፍሬም አፍርተዋል። ሁልጊዜ አንተ በአፋቸው ላይ አለህ፤ ከልባቸው ግን ሩቅ ነህ። — ኤርምያስ 12:2
14
ከፈጣሪ ቀጥሎ ሊኖራቹህ የሚገባ ትልቁ ነገር ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው ሰዎች።
1
3
189
ካሪክን እንዳትነኩብን ምን አደረገ
12
Hello everyone
25
Hello champ
🤖 Made with AI
27
ሰባ ጊዜ ሰባት ይቅርታ ከእኛ ከጠበቀ የሱማ ምህረትና ይቅርታ እንዴት ይልቅ!!!!#ቃልኤል
1
4
178
As a reminder; እግዚአብሄር መንገድ አለው።
20
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
14
ነፍሴን በሕይወት ያኖራታል፥ እግሮቼንም ለመናወጥ አልሰጠም። መዝ 66 : 9
16
ሮሜ 10:11 በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።
17
የሰው እጅ ከማየት በደንብ ይሻላል
31
Don't block them ያለ እነሱ ሁሉንም ማድረግ እንደምችል እና ሕይወትህ እንዴት ውብ እንደሚሆንም አሳየቸው
14
ዪናይትድ ቢያሸንፍ ብዬ እኔም ማሰቤ😌
14
He said ኩላሊታችን እና ብራችን እየተወሰደ ሼም ይዞን ነው እንጂ ፊሽካ መያዝ ያለብን እኛ ወንዶች ነን 🤔🤔🤔
16
ሁሌም አምላካቹን ይሄን ጠይቁ ከኔ የምትፈልገው ምንደን ነው? ከኔ የማትፈልገው ምንድን ነው? ይሄ ሲመለስ ህይውት ሰላም ናት።
13