Jonah Argaw retweeted
Replying to @Gelila_tilahunz
የሰውን ነውር መፈለግና ማግኘት ጣት የመቀሰር ያህል ቀላል ነው። መሸፈኑ ግን ጥልቅ መረዳት፣ አስተዋይ አእምሮ እና ትልቅ ልቦና ያስፈልጋል።
Jonah Argaw retweeted
ከሆነ አመታት በፊት የተመረቁ ሰዎችን ሳይ ታድለው ብዬ እቀና ነበር እና “አረ ተይ ቃልኪዳን ትምህርት ቀጥይ ተይ” ብዬ እራሴን እመክር ነበር!
ዛሬ የተመረቁ ሰዎችን ሳይ ወይኔ ሲያሳዝኑ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ይሄ ደሞ የመጥፎ ቅናት ስሜት ይሆን🤔














