Pinned Tweet
" በምድር ላይ እኔ እና እስክንድር እንኳን ብንቀር አንጣላም...ትናንት አንድ ነበርን ዛሬም አንድ ነን ነገም አንድ እንሆናለን"
አርበኛ ዘመነ ካሴ
ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ🎶🎶
😂😂
Dear borkena audience:
On the allegations in connection with Meskerem’s article :
It is still possible for prisoners to write under difficult circumstances in prison; they even write a book. It is VERY possible that Oromumma gov’t can try to force prisoners to write under duress.
That said, borkena has received the latest article from a family member but can not disclose the communication for privacy and security reasons.
About how publishing OpEd article works, authors can even use pen name given the repression in Ethiopia and borkena urges readers to exercise their freedom of expression in every possible way.
Also, borkena always uses disclaimer at the end (some times even at the beginning ) of the article. It means that borkena is not necessarily endorsing it.
There is no way for borkena to attest whether authors are the writers of the article they are submitting. In meskerem’s case it was clearly a family member that submitted it.
Focus should have been on the content of the article. Reject it or accept it - with reasons.
That said, as much as there are those who engaged @zborkena in good faith, there are also those who seized the opportunity to mount a smear campaign on borkena.
The borkena platform is maintained under difficult circumstances and with a personal sacrifice. Those of you who care about having an Ethiopian platform, do not give advantage to those who are deliberately swinging to a smear campaign.
#Ethiopia #borkena #meskeremAbera
ጋሽ 'ኮፒ ፔስት' ደና ሰንብት
Replying to @dagmawi_belay
ያሉት በተለይ በትግራይ ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ነው። አሜሪካ መንግስት ፋኖ በትግራይ የጦር ወንጀል ፈፅሟል ብላ ነው ምታምነው።
የፋኖ አመራሮች ላይም ማእቀብ እንዲጣል እየቀሰቀስክ እንደሆነ ታውቆሀል አይደል?
የተከበሩ አቶ አንዳርጋቸው ተበዱ።
አክባሪዋ!!
Here is another article written by Meskerem Abera from Kaliti prison. It serves as a clarification to the otherwise clear message communicated in her previous article, "The Fate of Ethiopia: Negotiated or Brokered Peace?"
For those of us who follow Amhara politics closely, it was evident whom Meskerem’s previous message targeted and what issues it intended to address. However, dysfunctional individuals who thrive on negativity and insinuation have attempted to muddle Meskerem's message. Consequently, Meskerem, a person with immense integrity and patience, has politely responded to these perennial spoilers.
Excuse and Clarity On My Previous Commentary (by Meskerem Abera)
borkena.com/2024/06/19/meske…
Please share
@AbiyAhmedAli @FdreService @AnaMartinsGomes @AlainAmharic @guardiannews @EthioReporter @Channel4News @10DowningStreet @SahleWorkZewde @Reuters @HermelaTV @AP @washingtonpost @ETHZema @MOJEthiopia @AJEnglish @antonioguterres @USAIDEthiopia @BBCAfrica @DanielBekele @amorawwub @BilleneSeyoum @NeaminZeleke @USEmbassyAddis @PMEthiopia @AsstSecStateAF @BBCNews, @RedwanHussien, @danielkibret @TayeAtske
ናቲ retweeted
ብዙም ሰው ልብ ያላለው አደገኛው የቢቢሲ ዘገባና በኮሬ ነገኛ የሚመራው አዲሱ አማራን ህዝብ የማጽዳት ፕሮጀክት💔
@AmharaBCenter
@AAA_Amhara
@GPEthiopia
@BBCWorld @kassa_belete @MulugetaAnberbr @_AfricanUnion @USEmbassyAddis @SenaitSenay @hrw
bbc.com/amharic/articles/ce7…
ናቲ retweeted
Spotted (early) in a London bookshop: The Abiy Project
Out tomorrow in the UK and online -- order now: amazon.co.uk/Abiy-Project-Go…
ናቲ retweeted
የገጠሩን ማህበረሰብ ተደራሽ በመሆን ፈር ቀዳጁ 1888 ሬድዮ ችግር ላይ ነው::በሚቀጥሉት 2 ሳምንንታት ወጭውን መሸፈን ካልቻለ የመዝጋት አደጋ ላይ ነው::ጠላቶቻችን ባየሉበት በዚህ ሰአት ድምፃችን አንጣ::እባካችሁ የምንችለውን እናድርግ!
#AmharsResistance
ውድ የ1888 ራዲዮ ቤተሰቦች እና ደጋፊዎች:
በቅድሚያ 1888 ራዲዮ እስካሁኗ ስዓት ድረስ ለህዝባችን መረጃ እና ዜናዎችን የማድረስ አገልግሎት እንዲሰጥ
ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ የአክብሮት ሰላምታችን እናቀርባለን:: ባለፉት ጊዚያት በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ
ያለውን የዘር ማጥፋት እና አሰቃቂ ሁለትናዊ ጥቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያበቃ እያደረጋችሁ ላለው
ጥረቶቻችሁ እና ድጋፎቻችሁ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን::
1888 ራዲዮ ለአንድ ዓመት ከሦስት ወር ገደማ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል:: በእነዚህ ጊዚያት ውስጥ ሁለት
ዙር ገንዘብ ማሰባሰብ የተደረገ ሲሆን ራዲዮውን ለማቋቋም እና ወርሃዊ ወጭውን ለማሟላት ጥቅም ላይ
ውሏል::
ነገር ግን በዚህ ወሳኝ የትግል ወቅት የገጠሩ አማራ በተለይም ፋኖ በዱር በገደሉ ሲዋደቅ የጠላትን እንቅስቃሴ
እና የወገንን ሁኔታ በየቀኑ የሚረዳበት የመረጃ ምንጩ 1888 ራዲዮ ባጋጠመው የገንዘብ እጥረት በቂ ድጋፍ
ማሰባሰብ ካልተቻለ በሁለት ሳምንት ጊዜ አገልግሎቱ የሚቋረጥ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ቁጭት ነው::
ባለን አጠቃላይ ግምገማ እና ጥናት አባላት እና የሬዲዮ ተባባሪዎች 150 ዶላር የአንድ ጊዜ ክፍያ ካድረጉ
ራዲዮኑ ስርጭቱን እንዲቀጥል ያስችለዋል:: በተጨማሪም እራድዬኑን በማስተዋወቅ እና እባላትን ማብዛት
ለወደፊት እንደዚህ አይነት ችግር እንዳይገጥመን ይረዳል::
ስለሆነም በእነዚህ ሁለት ሳምንታት እርብርብ ተደርጎ እሬድዩኑን ለማስቀጠል ድጋፍ እንድታደርጉልን
በትህትናእንጠይቃለን::
1888 ራዲዮን በተመለከተ ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ወይንም ኢሜል
ጥያቄዎን ቢልኩልን ይደርሰናል::
ከሰላምታ ጋር!
የ1888 ራዲዮ አስተዳደር ቡድን
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለፋኖ!
እርዳታ ለማድረግ የሚከተለውን መንገድ ይጠቀሙ::
radio1888.com/#donate_now
radio1888.com/
gofundme.com/f/1888-radio
Zelle [email protected]
አሁንም ኢትዮጵያ አልፈረሰችም ብሎ ሚያስብ ካለ አዝንለታለው።
እንደዚ አይነት ከዚ የከፋም ስርአት አልበኝነት በመላው ሀገሪቱ የተለመደ የለተለት ኑሯችን ሆኗል።
ገበና ብለን ስለማናወራው ነው እንጂ የመንግስት ስርአቱ ፈርሷል።
#ADWA
መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ " ዓዲ ማሕለኻ " ከሚባል ስፍራ ታግታ የተሰወረችውና ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቀባት ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ህይወቷ አልፎ ተገኝቷል። ለወላጆች ዛሬ ጥዋት መርዶ ተነግሯቸዋል።
ዛሬ ሰኔ 12/1920ዓ.ም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የተወለዱበት ቀን ነው!! የኚህን ድንቅ የአማራ ህዝብ አባት ልደት አስመልከቶ አንድ የማውቀውን ነገር ልበል! ይሄን አዙሪት አሁንም ሊደግሙ የሚፈልጉ የአማራ ልህቃን ስላሉ በዛውም ትምህርት ይሆነናል!!
የፕሮፌሰር አስራት የቀኝ እጅ የነበሩት፡ ቆራጡ ቀኝ አዝማች ነቃጥበብ በወቅቱ ስለነበረባቸው ትልቅ ፈተና ብዙ ሰው አያውቀውም!!
ፕሮፌሰር አስራት፡ በወያኔ gulag እስርቤት በሚማቅቁበት ግዜ፡ በመአህድ ውስጥ የተሰገሰጉ፡ አማራ የተደቀነበትን አደጋ ጠንቅቀው ያላወቁ፡ አማራ መደራጀት ያለበት በኢትዮጵያዊነቱ ነው፡ መዐሕህድን አፍርሰን፡ መኢአድ እናርገው ብለው፡ ሴራ መጎንጎን ጀመሩ! ቀኝ አዝማች ነቃጥበብ ብቻቸውን ሆነው፡ ለአማራ ህዝብ የገባነውን ቃልኪዳን አናፈርስም አማራ በብሄሩ ተደራጅቶ አደጋውን መመከት አለበት ብለው ሲታገሉ ነበር!! ሃይሉ ሻወልን ጨምሮ (ነፍስ ይማር) መዐሕድ ውስጥ የነበሩ ተሳክቶላቸው መአህድን አፈረሱ!! አማራ እሩብ ምእተ ዓመት፡ ጠባቂ አሳቢና ተከራካሪ አልባ ህዝብ ሆኖ ኖረ!! አማራ በብሄሩ ከዛ ግዜ ጀምሮ የተደራጀ ቢሆን ኖሮ፡ አሁን አማራ ላይ ደርሶ የምናየውን እልቂት ቢያንስ በግማሹ ይቀንሰው እንደነበር አልጠራጠርም! አሁንም የዘመኑ የአማራ ልሂቃን ከዚህ ታሪክ ይማሩ ዘንድ ግድ ይላል!! አማራ የተደራጀው ለታክቲክ ነው፡ ቶሎ አደረጃጀቱን እራሳችን እናፈርሰዋልን ለሚሉ ፖለቲከኞቻችን ትልቅ ትምህርት ነው!!
ዳግማዊ ሃይሉ ሻወልነትን የአማራን ህዝብ ትከሻ እስከ ወዲያኛው ይሰብራል!!
መለከት አስራት ✍️
It is never about Eskinder their real target is Amhara/Fano, for some reason the believe if they destroy him they could destroy Fano.
@yeEnemay
This Post is from an account that no longer exists. Learn more
ናቲ retweeted
“ This is no time for cosmetic change, this is no time for half heartedly measures, we need to address the issue from its source.” Which is the constitution that legalised the #AmharaGenocide in Ethiopia & must be tackled. Said one of the Fano leaders @eskinder_nega to @BBCNews






























