የሠላም አምላክ እግዚአብሔር በሰዓቱ ለሀገራችን ሠላምን አመጣልን።
ለሠላም ዋጋ የከፈሉ ሁሉ እግዚአብሔር ያከብራቸዉ፣ክብረት ይስጥልን።
የሠላም ዋጋዉ ተመን የለዉም
በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን የአማራ ክልል ወገኖቻችን ከለላን ላይ ቀንሰን ከጎናቸዉ መሆናችን ለመግለፅ ፣የወደሙ የፖሊስ ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የታሰበ ጉዞ
ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ !!
አሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ሀይል የሠለጠኑ/የሠየጠኑ ሌቦችን አምጥቶ የደሴን ሪፌራል ሆስፕታል አገልግሎት እንዳሰጥ አድርጎታል። ይጠቅመኛል ያለዉን ዘርፎ ፣ በወቅቱ መዉሰድ ያልቻለዉን ሌላ ሰዉ እንዳይጠቀም በዚህ ዓይነት መልኩ አዉድሞት ሄደዋል።
Fassika Fanta retweeted
The EU& those who agreed in this deplorable request of a special session scheduled on 17th December, at the UN is deliberately trying 2 absolve #TPLFTerroristGroup from atrocities it committed in Amhara&Afar. Stop manipulating the @UN for ur political agenda.
#LeaveEthiopiaAlone
Fassika Fanta retweeted
ተጀምሯል
History is repeating itself as 🇪🇹 is facing injustice from nations it considers friends. has experienced similar uncalled for treatment during the fascist Italian invasion. The special session scheduled for the 17th of Dec. at the UN is infuriating
#LeaveEthiopiaalone
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስኦል ቢሆንም እንወርዳለን በማለት ጦርነት ከፍተዉ ሀገር ሲያምሱ ከነበሩት ከወያኔ ሠራዊት መካከል አሥሩን ገድለዉ በክብር የተሰዉ የኢትዮጵያ(ሸዋ ሮቢት) አርበኞች መካከል ጀግና አባትና ልጁ
Fassika Fanta retweeted
በወያኔ ተገደን ነው ማለት ያለባቸው ሁለቱ ብቻ ነው🤣😁
ሌላውን መለብለብ ነው !
#NoMore
#EthiopiaPrevails
@AbiyAhmedAli @classyenter
Fassika Fanta retweeted
DCE6/21
በጀግናው የ🇪🇹 FDRE በአማራ ልዩ ኃይል,ፋኖ,ሚሊሺያ ልዩ ጥምረት ክቡር ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ምርጥ አመራር በአሸባሪው የሕወሓት ቡድኖች ተይዞ የነበረው ደሴ,ባቲ,ኮምቦልቻ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥቷል✔️ ድሉ ይቀጥላል ጁንታው ይቀበራል!
@iyoba4u
Fassika Fanta retweeted
የሚገጥሙትን አካል እና የራስን አቅም ጠንቅቆ እንደአለማወቅ ያለ አፈጣፈጥንና አሟሟትን የሚያከፋ ነገር የለም!
@SolomonMKassa @SmartEthiopians @SherefTemkin @iyoba4u @GsTsion @Hagere_Et @abdi_bulbula





























