The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) header
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) profile picture

❤️ Culture, connection & good music. Personal details kept offline. Subtweeting beats explaining.👸🏼 Reporting what everyone saw but nobody wants to admit. 🗞️

Gojjam, Amhara
Joined August 2022
Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)
“All the great crimes of history, lest we forget, have their genesis in the moral wilderness of their times.”@eskinder_nega Aluta Continua.✊🏽
1
8
3,775
መሀይሙ አብይ እነዚህን የተማሩ ሆዳሞች በሆዳቸው አጀዝቦ የጫወትባቸዋል።
1
1
10
206
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
At least 34 #Orthodox Christian civilians were reportedly killed in a new armed attack in Endato village, Robe District, #Ethiopia's Arsi Zone, on November 5. The assault comes less than two weeks after massacres in Merti and Shirka claimed 60 lives. The reported death toll from attacks on Orthodox #Christian communities in the region has now reached at least 94 in less than three weeks.
9
220
12
229
3,636
በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ናት።🙄
#Tigrayan-American Melat Kiros, newly elected to the US House of Representatives from Colorado, addressed a Tigrayan diaspora gathering in #Denver. Kiros highlighted her connection to the community back home in #Tigray, as diaspora members commemorate six years since the outbreak of the devastating war.
1
2
66
ደምስራቸው እየተገታተረ በደኖ፣ ጨለንቆ… ላይ ስለተደረገው ሲቸከችኩ የሚውሉ ሰዎች ብልፅግና የሚባል አራጅ አማራን በየአቅጣጫው አሁን እየጨፈጨፈ መሆኑን አልሰሙም? ወያኔ ወያኔ ኡኡታ አብይን አትንኩብን መሆኗን ትንሽ እንኳን ቢያስመስሉ ምናለ?🤦🏽‍♀️
6
151
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
መልካም ልደት ለአርበኛ እስክንድር ነጋ
1
2
2
69
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
በአርሲ ዛሬም 34 ምዕመናን ተገድለዋል || የመንግሥት ዝምታ እስከ መቼ? || "እዬዬ እና ዲሞክራሲ ሲዳላ ነው" xitter.gq/i/broadcasts/2QnlYpqZd…
8
119
4
138
1,865
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
#Oromo Liyu Police forces have reportedly been driven out of Mount Minwata in Hudet District, #Ethiopia's Somali Region, following renewed fighting. Aerial footage shared by Qalay Hargeysa Media shows armed fighters displaying the #Somali Regional State flag in the area. The development follows weeks of clashes between Somali and #Oromia regional forces.
4
19
3
60
3,040
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
#Ethiopia: Following a new attack by militants in Robe Woreda, East Arsi Zone of the Oromia region, a week after the deadly massacre that killed 60+ Christians, several civilians were killed on November 5, and the bodies of 34 Christians were recovered.
13
504
23
552
6,881
በአማራ ፓለቲካ እውነት ሀጥያት በሆነበት ዘመን አንድ እውነት ተናጋሪ ሀብትሽ ብቻ ነው።👏🏼 አፉብን ውስጥ የመሸገው ከውጭው ብአዴን ጋር በጥቅም የተሳሰረ እንደ አፉህዶቹ ዝርክርክ ያልሆነ መረቡ ሰፊ ማፍያ ቡድን ነው።
1
1
152
እስኬው አባል የሆንኩበት ድርጅቴ የትብብሩ አባል በመሆኑ በአላማ ሳይሆን በአካሄድ አልስማማም ነው ያለው።ድርጅቱ ግን በድንጋይ ካልወገርናት ብለው እየሱስ ፊት ያመጧትን ሴት ነው ያስታወሰኝ። ከእናንተ መሀል ንፁህ የሆነ ሰው ይወገራት ነበር መልሱ።
1
79
“ሌላ ድርጅት የሚታሰብ አይደለም” እስክንድር ነጋ ☝🏼 ይሄ ልክ እንደበፊቱ ከቦ እሱን ተደግፎ የሆነ ነገር ይወድቅልኛል ብሎ ሲያንዣብበው የነበረውን እንደነ እንትና ትግል ጨርሻለሁ ያስብለዋል።🤣😂
7
2,450
📌
አርበኛ እስክንድር ነጋ 1. መሰናበቴ ህዝቡን ይወቅልኝ። የጉዳዩ ባለቤት ህዝብ ነው ብዬ አምናለሁ። 2. እኔ አሁንም በመንፈስ አፋብን ነኝ! የተለያየነው በአላማ ላይ አይደለም በአካሄድ ላይ ነው። የአፋብን ጠላት መሆን ማለት አይደለም።
1
2
280
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
አርበኛ እስክንድር ነጋ 1. መሰናበቴ ህዝቡን ይወቅልኝ። የጉዳዩ ባለቤት ህዝብ ነው ብዬ አምናለሁ። 2. እኔ አሁንም በመንፈስ አፋብን ነኝ! የተለያየነው በአላማ ላይ አይደለም በአካሄድ ላይ ነው። የአፋብን ጠላት መሆን ማለት አይደለም።
12
1
19
2,195
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
A video allegedly posted by a Thai national linked to mercenary activity in #Ethiopia reportedly shows a nun injured in an #ENDF drone strike on St. Arsema Monastery in South Wollo, #Amhara Region. At least eight civilians were reportedly killed in the July 22 attack. The video’s origin remains unverified.
One of the videos the mercenary posted on his Instagram (whatthejoey) shows a nun injured in an ENDF drone strike on an Ethiopian Orthodox Tewahedo Church monastery in Borena Woreda, South Wollo Zone, Amhara Region, on July 22nd. The strike killed at least eight civilians.
32
1
40
1,142
ማስረሻ ፣ ጌታ አስራደ እና ሌሎችም 3 ወር ሳይሞላ አፉህድን ለማፍረስ reform ብለው ሲመጡ ድርጅቱ እንደተጠለፈና እንደፈረሰ ስናገር ብዙው አልተቀበለም። እነ ማስሬ ወደ እንጀራ ድርጅታቸው ገብተዋል። ምን ለማለት ነው የቀረ ሒሳብ አለ፤ መስራት ነው።🤷🏽‍♀️
ለማንኛውም በእንቁላሉ ግዜ... አፋህድ እየጠነከረ ሲመጣ "reform" ብሎ እስክንድርን ሊያወርድ የተቋቋመው ቡድን (ጌታ ፣ ፋንታሁን ፣ እያሱ ፣ ማስረሻ...) ያው ባንዳ ቡድን ነው የSM ካድሬን አሰማርቶ እነ ምስጋናውንን በውጭ ካልጫንባችሁ ሲል የነበረው::
1
70
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
የቀጥታ ስርጭት ! የቀጥታ ስርጭት ! --- ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ! በነጌታቸው ረዳ ላይ ኦህዴድ የመዘዘው ሰይፍ፥ በካናዳ ፓርላማ በዐብይ አገዛዝ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የቀረበ ጥያቄና አዛሬ የሱዳን የአጸፋ እርምጃ ! rumble.com/v7hwyww--11526.ht…
2
27
40
3,469
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Every. Vote. Counts.
200
4,564
134
33,298
629,951