Keyiru Manale !! (@KeyiruManale) header
Keyiru Manale !! (@KeyiruManale) profile picture

ኢትዮጵያ ታሸንፈለች !!

East Borneo, Indonesia
Joined September 2021
Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)Photo by Keyiru Manale !! (@KeyiruManale)
Keyiru Manale !! retweeted
በሀላባ ሴራ ቆሜ ♥🇪🇹
3
9
በሀላባ ሴራ ቆሜ ♥🇪🇹
3
9
ኢትዮጵያ ሶስተኛውን ሳታላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ ትገኛለች።
24
127
6
358
Seeing how Dr Abiy Ahmed labours to transform his country gives hope that Africa still has patriotic and focused leaders. #Ethiopia is blessed to have him. Young, determined & peace loving. On my next visit to Addis, I will seek to meet him and let him know that Africa loves him.
367
639
55
1,909
አንድ የሰርግ video እያየሁ ነበር እና ሙሽሮቹ ሲገቡ ተዘፈነ ተጨፈረ።ሙሽሮቹ ቁጭ እንዳሉ መድረክ መሪው አሁን ደግሞ ከአባቶች ቡራኬ እንቀበላለን ሲል ሁሉም አንገቱን ደፍቶ መፀለይ ቀጠለ። ቄሱ ፀልየው ሲጨርሱ ወደ ጭፈራቸው ተመለሱ።What the hell?✍🇪🇹
48
20
2
158
ጀመርነው እንጅ ግባችን አደለም። በችጋር ስማችን የሚያነቡን አረቦች አለምን የሚመግብ ወሬት እንዳለን በአልጀዚራ ተፅፎ ቀርቦላቸዋል። በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሆነን የዘራነው ስንዴ ስማችንን እየቀየረው ነው። #EthiopiaPrevails
60
906
22
1,826
በደቡብ ኢትዮዽያ ስልጤ ዞን የተመረተ የመኸር ስንዴ ነው። መሬቷን አሳምሮ ለሁሉም እንድትመች አድረጎ የፈጠራት አገር ነገር ግን በገዛ ልጆቿ ደሀ ሆነሽ ኑሪ ተብላ የተፈረደባት አገር የሚሉን አረቦች ወደው አደለም። #EthiopiaPrevails
44
704
15
1,636
አሁን የደረሰኝ መረጃ * ጤፍ ከ16,000 ብር ወደ 7,000 ብር * መኮረኒ 25ኪሎ ከ4,500 ብር ወደ 2000 ብር * ስንዴ በኩልንታል ከ9,000 ወደ 3,500 ብር መቀሌ ላይ የሸቀጦች ዋጋ ከፍተኛ ቅናሽ እያሳየ ይገኛል። ተመስገን ነው✍🇪🇹
28
55
2
192
TDF = Tigray Diaspora Force 😏
42
69
1
370
ስጠብቀው የነበረውና የሕዝቡን ተሳትፎ የሚጠይቀው የፀረ-ሌብነት ዘመቻ በመንግስት መጀመሩን የሚያበስር ርምጃ መወሰዱን ሰምቼ ደስ ብሎኛል። በመንግሥት መዋቅር ውስጥ መሽገው ሕዝቡን የሚዘርፉና ሀገሪቱን የሚበሉ ምስጦች መጋለጥ ይኖርባቸዋል።✍🇪🇹
39
94
8
288
አንተ ብቻ ዕድሜ ስጠኝ ብለህ ፈጣሪህን ለምነው እንጂ፣ ሁልጊዜ አጥፊ ብቻ ለምትመስላቸው ሰዎች፣ እንደዚህ ያለህ አትራፊ መሆንህንም በተግባር የምታሳይበት አንድ ቀን አለህና በትዕግስት ብቻ ጠብቅ። ሲኖ 😍 መልካም ሰንበት✍🇪🇹
5
17
106
አሁን የደረሰኝ መረጃ! በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሀላፊነት ላይ የሚገኙ በከባድ ሙስና የተጠረጠሩ ባለስልጣናትና ከባለስልጣናት ጋር የጥቅም ትስስር ያላቸው ግለሰቦች ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው!✍🇪🇹
44
69
9
272
እምዬ ኢትዮጵያ በመላ ሀገሪቱ የተዘራውን ሰፋፊ የስንዴ ምርት መሰብሰብ ጀምራለች። ሀገሬ ኢትዮጵያ የራሷን ሰላም እራሷ ማስጠበቅ እንደምትችል እንዳሳየችው እንዲሁ አሁን መርዳት እንደምትችልም ለአለም ታሳያለች! በጣም በቅርብ✍🇪🇹
7
45
163
Keyiru Manale !! retweeted
የጠቅላይ ሚንስቴሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ አንባሳደር ሪዲዋን ሁሴን በሀላባ ብሄራሳብ የባህል ቆሜ (አልባሳት )
4
11
የጠቅላይ ሚንስቴሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ አንባሳደር ሪዲዋን ሁሴን በሀላባ ብሄራሳብ የባህል ቆሜ (አልባሳት )
4
11
እኔና ቤተሰቤ ለኛ ብላችሁ የከፈላችሁትን #መቸምአንረሳውም! #ሰሜንዕዝ ጥቅምት 24.02.13 መቸም አልረሳውም! ክብር እና ፍቅር #ለመከላከያሰራዊት!
10
178
2
265
ስራችንና ስማችን የምንወጣው ድልና የምንሻገረው ተራራ የምንወርደው ሸለቆ በኢትዮዽያዊነት ነታችን የተሰራ ነው። የኢትዮዽያ ወታደር ማለት ይሄ ነው። #TPLFTerroristGroup
94
1,344
27
2,633
Keyiru Manale !! retweeted
1
10
12