Keyiru Manale !! retweeted
Seeing how Dr Abiy Ahmed labours to transform his country gives hope that Africa still has patriotic and focused leaders. #Ethiopia is blessed to have him. Young, determined & peace loving. On my next visit to Addis, I will seek to meet him and let him know that Africa loves him.
Keyiru Manale !! retweeted
አንድ የሰርግ video እያየሁ ነበር እና ሙሽሮቹ ሲገቡ ተዘፈነ ተጨፈረ።ሙሽሮቹ ቁጭ እንዳሉ መድረክ መሪው አሁን ደግሞ ከአባቶች ቡራኬ እንቀበላለን ሲል ሁሉም አንገቱን ደፍቶ መፀለይ ቀጠለ። ቄሱ ፀልየው ሲጨርሱ ወደ ጭፈራቸው ተመለሱ።What the hell?✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
ጀመርነው እንጅ ግባችን አደለም። በችጋር ስማችን የሚያነቡን አረቦች አለምን የሚመግብ ወሬት እንዳለን በአልጀዚራ ተፅፎ ቀርቦላቸዋል። በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሆነን የዘራነው ስንዴ ስማችንን እየቀየረው ነው።
#EthiopiaPrevails
Keyiru Manale !! retweeted
በደቡብ ኢትዮዽያ ስልጤ ዞን የተመረተ የመኸር ስንዴ ነው። መሬቷን አሳምሮ ለሁሉም እንድትመች አድረጎ የፈጠራት አገር ነገር ግን በገዛ ልጆቿ ደሀ ሆነሽ ኑሪ ተብላ የተፈረደባት አገር የሚሉን አረቦች ወደው አደለም።
#EthiopiaPrevails
Keyiru Manale !! retweeted
አሁን የደረሰኝ መረጃ
* ጤፍ ከ16,000 ብር ወደ 7,000 ብር
* መኮረኒ 25ኪሎ ከ4,500 ብር ወደ 2000 ብር
* ስንዴ በኩልንታል ከ9,000 ወደ 3,500 ብር
መቀሌ ላይ የሸቀጦች ዋጋ ከፍተኛ ቅናሽ እያሳየ ይገኛል። ተመስገን ነው✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
ስጠብቀው የነበረውና የሕዝቡን ተሳትፎ የሚጠይቀው የፀረ-ሌብነት ዘመቻ በመንግስት መጀመሩን የሚያበስር ርምጃ መወሰዱን ሰምቼ ደስ ብሎኛል። በመንግሥት መዋቅር ውስጥ መሽገው ሕዝቡን የሚዘርፉና ሀገሪቱን የሚበሉ ምስጦች መጋለጥ ይኖርባቸዋል።✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
አንተ ብቻ ዕድሜ ስጠኝ ብለህ ፈጣሪህን ለምነው እንጂ፣ ሁልጊዜ አጥፊ ብቻ ለምትመስላቸው ሰዎች፣ እንደዚህ ያለህ አትራፊ መሆንህንም በተግባር የምታሳይበት አንድ ቀን አለህና በትዕግስት ብቻ ጠብቅ። ሲኖ 😍
መልካም ሰንበት✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
አሁን የደረሰኝ መረጃ!
በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሀላፊነት ላይ የሚገኙ በከባድ ሙስና የተጠረጠሩ ባለስልጣናትና ከባለስልጣናት ጋር የጥቅም ትስስር ያላቸው ግለሰቦች ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው!✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
እምዬ ኢትዮጵያ በመላ ሀገሪቱ የተዘራውን ሰፋፊ የስንዴ ምርት መሰብሰብ ጀምራለች። ሀገሬ ኢትዮጵያ የራሷን ሰላም እራሷ ማስጠበቅ እንደምትችል እንዳሳየችው እንዲሁ አሁን መርዳት እንደምትችልም ለአለም ታሳያለች! በጣም በቅርብ✍🇪🇹
Keyiru Manale !! retweeted
ስራችንና ስማችን የምንወጣው ድልና የምንሻገረው ተራራ የምንወርደው ሸለቆ በኢትዮዽያዊነት ነታችን የተሰራ ነው። የኢትዮዽያ ወታደር ማለት ይሄ ነው።
#TPLFTerroristGroup




















