መከላከያ ሠራዊታችን እጃቸውን የሠጡ የህወሓት ታጣቂዎችን ቁስል ሲያክም
መከላከያችን ሴጣን ህወሀትን የሚበልጠው በዕድሜ ብቻ መሆኑን ቢያውቅም እንኳን ወገኑ በሆነው በትግራይ ህዝብ ላይ ግን አይጨክንም
እንኳንም ከናንተ እኩል #ኢትዮጵያ|ዊ ተባልኩ
ወንድሞቼ እህቶቼ የሀገሬ ልጆች ለኢትዮጵያ ድምፅ ልሆን ባልኩኝ ይሄው ትዊተር አካውንቴን ለ3ኛ ጊዜ ዘግቶብኝ ድጋሜ ከፍቼያለሁ። እባካችሁ ፎሎ በማድረግ ተባበሩኝ። ዳግም እስኪዘጋብኝ ድረስ በጋራ እንዋጋ! Please Follow me my Fellow African! #NNNoMoreNeoc











